ከጣና ቂርቆስየአንድነት ገዳም አመሰራረት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ተረኮች እና ቁሳዊ ባህሎች ጥናት
dc.contributor.advisor | መካ, ሰላማዊት | |
dc.contributor.author | ተስፋዬ, ምሕረት | |
dc.date.accessioned | 2022-02-03T07:19:39Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:05:14Z | |
dc.date.available | 2022-02-03T07:19:39Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:05:14Z | |
dc.date.issued | 2003-06 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት ከጣና ቂርቆስ የአባቶች እና የእናች የአንድነት ገዳም አመሰራረት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ተረኮች በመተንተን እና ቁሳዊ ባህሎቹ የሚኖራቸውን ተምሳሌት በመመርመር ላይ የተካሄደው ነው፡፡ በጥናቱ ከቤተ መጻሕፍት መረጃዎች በተጨማሪ ጥናቱ ስለሚካሄድበት አካባቢ፣ ከገዳሙ ጋር ተያያዥነት ስላላቸው ተረኮች፣ በገዳሙ ውስጥ ተምሳሌትነት ስላላቸው ቁሳዊ ባህሎች በቃለ መጠይቅ እና በምልከታ መረጃዎች ተሰብስበዋል፡፡ ለጥናቱ አስራ ሁለት መረጃ አቀባዮች የተሳተፉ ሲሆን ከእነዚህ መካከል አራቱ ቁልፍ አቀባዮች ናቸው፡፡ መረጃዎቹም በማስታወሻ፣ በፎቶ ካራ፣ በመቅረፀ ድምፅ ተይዘዋል፡፡ እነዚህን መረጃዎችም በገላጭ የምርምር ዘዴ፣ በተምሳሌታዊ መስተጋብራዊነት ቲዎሪ (Symbolic interactionism theory) ና በተግባራዊ ንድፈ ሀሳብ (Functionalism Approaches) ለመመርመር ተሞክሯል፡፡ ከጥናቱ ጋር ተዛምዶ ያላቸው አስራ አምስት የመጀመሪ ዲግሪ እና አራት የሁለተኛ ዲግሪ ማሟያ ጽሑፎችና የጥናቱ አካባቢም ተቃኝተዋል፡፡ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/29873 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ | en_US |
dc.title | ከጣና ቂርቆስየአንድነት ገዳም አመሰራረት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ተረኮች እና ቁሳዊ ባህሎች ጥናት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |