ሀገረሰባዊ የዕፅዋት መዴሀኒቶች እውቀት፣አዘገጃጀት እና አሰጣጥ በሸዋሮቢት ከተማና አካባቢዋ “ከመድሀኒት አዋቂዎች አንጻር”

dc.contributor.advisorአረዶ, ደ/ር የኔዓለም
dc.contributor.authorደባይ, ብርቱካን
dc.date.accessioned2021-01-05T10:05:04Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:58Z
dc.date.available2021-01-05T10:05:04Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:58Z
dc.date.issued2012-05
dc.description.abstractይህ ጥናት “ሀገረሰባዊ የዕፅዋት መዴሀኒት እውቀት፣አዘገጃጀት እና አሰጣጥ በሸዋሮቢት ከተማና አካባቢዋ” በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን የጥናቱ አነሳሽ ምክንያት የአካባቢው ማህበረሰብ ሀገር በቀሌ የህክምና እውቀትና ሌማዴ መመርመር ነው፡፡ የምርምሩ ዋና አሊማ የማህበረሰቡን ሀገረሰባዊ የዕፅዋት መዴሀኒቶች እውቀት፣ አዘገጃጀት እና አሰጣጥ በመመርመር ባህሊዊ ሌማደን ገሌጾ ማሳየት ሲሆን በአካባቢው በባህሊዊ ህክምና የሚፇወሱ በሽታዎችን መሇየት፣ ሇሀገረሰባዊ መዴሀኒት መቀመሚያ የሚውለ ግብዓቶች ከምን ከምን እንዯሚገኙ መግሇጽ፣ የመዴሀኒቶቹን አዘገጃጀት እና አጠቃቀም ማሳየት እና በአካባቢው የሚገኙ ሀገረሰባዊ ሀኪሞች የህክምና እውቀት ተስተሊሌፍ ሂዯት መግሇጽ የሚለ ዜርዜር አሊማዎች አለት፡፡ እነዙህን አሊማዎች ከግብ ሇማዴረስ የመስክ መረጃ፤በምሌከታ እና በቃሇ መጠይቅ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳዎች ተሰብስበው በመቅረጸ ዴምፅ፣በማስታወሻ፣ በቪዱዮ ካሜራ እና በፍቶ ተሰንዯዋሌ፡፡ የመስክ መረጃ ሰጪዎች ከክርስትና እምነት ተከታዮች እና ከእስሌምና እምነት ተከታዮች የተውጣጡ ሲሆኑ ከሀገረሰብ ሀኪሞች፣ ከባህሌ መዴሀኒት ተጠቃሚዎች፣ ከ዗መናዊ ሀኪሞች እና ከሀገር ሽማግላዎች፤በአሊማ ተኮር፣ አመቺ እና ጠቋሚ የናሙና አመራረጥ ስሌት ተመርጠዋሌ፡፡ ከቁሌፌ እና ከአጋዥ መረጃ አቀባዮች የተሰበሰቡ መረጃዎች አይነታዊ የምርምር ስሌት በመጠቀም በይ዗ትና በምዴብ ተዯራጅተዋሌ፡፡ እነዙህ መረጃዎች የተግባራዊነት ንዴፇ ሀሳብ፣ ክዋኔ ተኮር እና የጤና ሥነ ምህዲር (Medical Ecology) ንዴፇ ሃሳቦችን መሰረት በማዴረግ በገሊጭ እና ተንታኝ ስሌት ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ በትንታኔው መሰረት ሇጥናት የተመረጠው አካባቢ ቆሊማ መሆን የአካባቢውን ማህበረሰብ ሇተሇያዩ በሽታዎች እንዱጋሇጥ ምክንያት መሆኑን ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ በአብዚኛው የአካባቢውን ማህበረሰብ የሚያጠቁ በሽታዎችም፤የቆሊ ቁስሌ፣ አሌማዜ ባሇጭራ፣ ችፋ፣ ሊሽ፣ በእባብ መነዯፌ፣ ሆዴ ቁርጠት (ተቅማጥ)፣ ኪንታሮት፣ ምች፣ አይሬ፣ እከክ (ቁስሌ) እና የወፌ በሽታ መሆናቸው ተዯርሶበታሌ፡፡ በአካባቢው ያለ የሀገረሰብ ህክምና ባሇሙያዎች በሀይማኖት፣ በብሔር እና በአመሇካከት የተሇያዩ መሆናቸውንም ተመሌክቷሌ፡፡ እነዙህ ባሇሙያዎች በእይታ፣ በመነካካት እና በጠየቅ በሽታን እንዯሚሇዩ በጥናቱ ተጠቁሟሌ፡፡ በዙህ መሌኩ ከተሇዩ በኋሊ በሽታዎቹን ሇማከም በአብዚኛው በአካባቢው ያለ ዕፅዋት ጥቅም ሊይ እንዯሚውለ ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ የመዴሀኒቱ አሰባሰብ ፣ አ዗ገጃጀት እና አሰጣጥ ስርዓቱም እንዯ ባህሌ ሀኪሙ እውቀት፣ እምነት፣ ሌምዴ እና አመሇካከት፤ ሰዓትና ቀናት ተመርጠው እንዱሁም የተሇያዩ ክንዋኔዎች ከተከናወኑ በኋሊ፤የተሰበሰቡት ዕፆች በመፌጨት፣ በመውቀጥ፣ በመቀቀሌና በማዴረቅ፤በሚጠጣ፣ በሚታሰርና በሚቀባ መሌክ ተ዗ጋጅተው የሚሰጥ መሆኑ ተገሌጧሌ፡፡ በጥናቱ አካባቢ የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፌልችም በሀይማኖት፣ በብሔር እና በአመሇካከት የተሇያዩ መሆናቸውንና ወዯ ባህሌ ሀኪሞች ሇመሄዴ ሌዩነቱን መሰረት እንዯማያዯርጉ ተረጋግጧሌ፡፡ ይህም በመሆኑ ከተሇያየ ብሔረሰብ፣ ሀይማኖት እና አመሇካከት ያሇው የማህበረሰብ ክፌሌ ጋር በመገናኘት ማህበራዊ ተግባቦትን መፌጠር መቻሊቸውን ጥናቱ አረጋግጧሌ፡፡ በተጠኝው ማህበረሰብ፤በ዗መናዊ ሀኪሞች መዴሀኒት ያሌተገኘሊቸው በሽታዎች በባህሊዊ ህክምና የሚዲኑ መሆናቸው፣ ህክምናውን በፌጥነት ማግኘት የሚችለ መሆኑ እና እርስ በርስ ያሊቸው ቅርርብ የጠበቀ መሆኑ፤ከ዗መናዊ ህክምና ይሌቅ ባህሊዊ ህክምናው ተመራጭ እንዱሆን አዴርጎታሌ፡፡ በአጠቃሊይ ሀገረሰባዊ ህክምና የአካባቢውን ማህበረሰብ ጤንነት በማስጠበቅ፣ ማህበራዊ መስተጋብር በመፌጠር፣ አርስ በርስ ወዲጅነትን እና አንዴነትን በመገንባት ረገዴ ከፌተኛ እስተዋፅዖ ያሇው መሆኑን ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡ በመሆኑም ጉዲዩ የሚመሇከተው የወረዲው የጤና ጽ/ቤት፣ የባህሌና ቱሪዜም ቢሮ እንዱሁም ግሇሰቦች የሀገረሰባዊ ህክምና እውቀቱን ዗ርፇ ብዘ አገሌግልት ከግምት ውስጥ በማስገባት ሀገር በቀሌ የሆነው እውቀት ተጠብቆ እንዱቆይ እና ሇትውሌዴ እንዱተሊሇፌ በማዴረግ የዴርሻቸውን ሉወጡ ይገባል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24576
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲen_US
dc.subjectሀገረሰባዊ የፅዋት መድሀኒቶች እውቀት እና አዘገጃጀትen_US
dc.titleሀገረሰባዊ የዕፅዋት መዴሀኒቶች እውቀት፣አዘገጃጀት እና አሰጣጥ በሸዋሮቢት ከተማና አካባቢዋ “ከመድሀኒት አዋቂዎች አንጻር”en_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ብርቱካን ደባይ.pdf
Size:
3.04 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: