‹‹ለአሸናፊነት መገዛት›› የተሰኘው የስነልቡና መፀሀፍ ከጥሩ ትርጉም መመዘኛዎች አኳያ
dc.contributor.advisor | መሐሪ ዘመለአክ | |
dc.contributor.author | ፍሬህይወት ረጋሳ | |
dc.date.accessioned | 2025-05-08T07:38:13Z | |
dc.date.available | 2025-05-08T07:38:13Z | |
dc.date.issued | 2001-06 | |
dc.description.abstract | ትርጉም ሀገሮች የራሳቸውን ዕውቀት፣ባህል፣የስልጣኔ ደረጃቸውን እርስ በርስ የሚለዋወጡበት መንገድ ነው፡፡ አሁን ባለንበት ዘመን ዓለም ወደ አንድ መንደር ተለውጣለች፤ ሉላዊነት ማለት ነው፡፡ ታዲያ ሰዎችም የራሳቸውን አሻራ ጥለው ለማለፍ በሚያደርጉት ትንቅንቅ ዓለምን ወደ ተሻለች የዕውቀት መንደርነት ለውጠዋታል፡፡ ከጥንት ጀምሮ ሀገሮች የርስ በርስ ግንኙነትን ለማጠንከር ከሚያከናውኗቸው ስራዎች መካከል የትርጉም ስራ እንደ አንድ ጉዳይ ይነሳል፡፡ በዚህ ዘመን ደግሞ ከጥንቱ በተሻለ ዕውቀትና የአስተሳሰብ ደረጃ፣ ትርጉሞች ከአቀባይ ቋንቋ ወደ ተቀባይ ቋንቋ ለህብረተሰቡ ይቀርባል፡፡ የትርጉም መስፋፋት አንድም ስራ በሌላም በኩል የዕውቀት ማሸጋገሪያ ድልድይ ሆኗል፡፡የዚህ ጉዳይ መነሾ ላነሳሁት ርዕሰ ጉዳይ መንደርደሪያ ይሆነኝ ዘንድ ነው፡፡ ይህም ጥናት በሚያተኩርበት መፅሐፍ ላይ ያሉ ድክመቶችንና ጠንካራ ጎኖችን ከመገኛ ቋንቋው ጋር በማነፃፀር ማቅረብን ይመለከታል፡፡ በዚህም ጥናቱ የመመረቂያ ፅሁፋቸውን ለሚሰሩ ተማሪዎች እንደማጣቀሻነት እንዲሁም ከጥሩ ትርጉም መመዘኛ ነጥቦች አኳያ ግንዛቤን ማስጨበጥ ይሆናል፡፡ | |
dc.identifier.uri | https://etd.aau.edu.et/handle/123456789/5437 | |
dc.language.iso | am | |
dc.publisher | አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ | |
dc.title | ‹‹ለአሸናፊነት መገዛት›› የተሰኘው የስነልቡና መፀሀፍ ከጥሩ ትርጉም መመዘኛዎች አኳያ | |
dc.type | Thesis |