የ‹‹ቶፕዳውን››top-down)የንባብ ማስተማሪያ ሞዴል በአማርኛ አንብቦ የመረዳት ችሎታን ለመዳበር ያለው ተግባዊነትና ውጤታማነት ፤በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የተካሄደ ጥናት

dc.contributor.advisorሀ/ሚካኤል, አርጋ ዶ/ር
dc.contributor.authorዘውደዴ, እንግዳ
dc.date.accessioned2020-12-07T07:46:37Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:51Z
dc.date.available2020-12-07T07:46:37Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:51Z
dc.date.issued1992
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዋና አላማ የ‹‹ቶፕዳውን ››የንባብ ማስተማሪያ ሞዴልን በአማርኛ ቓንቓ እንደ አንድ አንብቦ መረዳት ችሎታ ማዳበሪያ ዘዴ መጠቀም የሚኖረው ውጤታማነትና ተግባራዊነት መመርመር ነው፡፡ በመሆኑም በቅድሚያ በአሁኑ ወቅት በአማርኛ የንባብ ትምህርት ክፍል-ጊዜ አያገለገለ ያለው የማስተማሪያ ዘዴ ምን እንደሚ እንደሚመስል የሚመለክት ዳራዊ መረጃ በቅድመ ሙከራ ጥናት ማግኘት፤ቀጥሎም የሙከራ ምርምር experiemental research)ማካሄድና በሙከራ የተገኘውን ውጤት የሚያጠናክሩ አጋዥ መረጃዎችን ደግሞ በግሞ በድሀረ ሙከራ ጥናት ማሰባሰብ የጥናት ማሰባሰብ ጥናቱ የአሰራር ዘዴ ነው፡፡ ለቅድመ ሙክራ ጥናት አስፍላጊ የሆኑ መረጃዎች የተጠናቀቁ በአራት ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አራት ስድስት የመማሪያ ምድቦች በተካሄዱ ምልከታዎች ነው፡፡ በዚህም በአሁኑ ወቀት የሚሰው የንባብ ትምህረት ልምምድ ተማሪዎችን እንደማያሳትፍ ፤አብዛኛዎቹ ትምህርታዊ ተግባራት በመምህራኑ እንደሚከነወን ተማሪዎች በቂ ልምምድ እንደማያደርጉ ለማርጋገጥ ተላል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23888
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባen_US
dc.titleየ‹‹ቶፕዳውን››top-down)የንባብ ማስተማሪያ ሞዴል በአማርኛ አንብቦ የመረዳት ችሎታን ለመዳበር ያለው ተግባዊነትና ውጤታማነት ፤በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የተካሄደ ጥናትen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
3.docx
Size:
30.05 KB
Format:
Microsoft Word XML
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: