የማንበብ ብልሃትን በግሌፅ ማስተማር አንብቦ የመረዲት ውጤትን ሇማጎሌበት እና ሇማንበብ ብሌሃት ሽግግሮሽ ያለው አስተዋፆ፤ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ 9ኛ ክፍል ሶማልኛ ቋንቋ አፍፇት ተማሪዎች ተተኳሪነት

dc.contributor.advisorወሰኔ, ግርማ (ተባባሪ ፕሮፊሰር)
dc.contributor.authorወልደገብርኤል, እሱባለው
dc.date.accessioned2019-02-08T08:33:59Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:54Z
dc.date.available2019-02-08T08:33:59Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:54Z
dc.date.issued2010-06
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ፅሁፌ የማንበብ ብሌሃትን በግሌፅ ማስተማር አንብቦ የመረዲት ውጤትን ሇማጎሌበት እና ሇማንበብ ብሌሃት ሽግግሮሽ ያሇው አስተዋፆ ምን እንዯሚመስሌ በጥሌቀት መመርመር ሊይ ያነጣጠረ ነው፡፡ ጥናቱ በሶማላ ክሌሌ ጅግጅጋ ከተማ 9ኛ ክፌሌ ሶማሌኛ ቋንቋ አፌፇት ተማሪዎችን ተተኳሪ አዴርጓሌ፡፡ ጥናቱ የተነሳበትን አሊማ ሇማሳካት ቅዴመ እና ዴህረሌምምዴ ፇተና በመስጠት በተገኘው አሀዛዊ መረጃ ሊይ ተመስርቶ ሰፉ ትንታኔ ሇማቅረብ ያስቻሇውን ከፉሌ ፌትነታዊ (Quasi Experiment) የምርምር ንዴፌ ተከትሎሌ፡፡ በጥናቱ ሁሇት የሙከራ ቡዴኖች (ሙከራ ቡዴን አንዴ 73 ተማሪዎች፣ ሙከራ ቡዴን ሁሇት 69 ተማሪዎች) እና አንዴ ጥብቅ ቡዴን (66 ተማሪዎች) በአጠቃሊይ 208 ተማሪዎች ተሳትፇዋሌ፡፡ ሇሙከራ ቡዴን አንዴ በአማርኛ ሇሙከራ ቡዴን ሁሇት ዯግሞ በሶማሌኛ ቋንቋ የማንበብ ብሌሃት ትምህርት በሳምንት ሁሇት ክፌሇ ጊዜ ሇአስራሁሇት ሳምንት (ሇ16 ሰዓት) ተሰጥቷሌ (የአንዴ ክፌሇጊዜ ርዝማኔ 40 ዯቂቃ)፡፡ ጥብቅ ቡዴኑ የማንበብ ብሌሃትን የተመሇከተ ፌንጭ እንዲያገኝ በማሰብ በተሇመዯው የትምህርት አሰጣጥ ትምህርቱን ተከታትሎሌ፡፡ በጥናቱ መረጃ ሇማሰባሰብ አገሌግልት ሊይ የዋሇው የመረጃ መሰብሰብያ መሳርያ አንብቦ የመረዲት ብቃት መሇክያ ፇተና፣ የማንበብ ብሌሃት አሳሽ የፅሁፌ መጠይቅ እና በነፃ ማሰብ ያሰቡትን ማንፀባረቅ እና ያሇፇን ነገር አስታውሶ የመናገር ቃሇመጠይቅ ናቸው፡፡ የጥናቱ አቅራቢ የማንበብ ብሌሃት ትምህርቱን ሇተማሪዎች ሇማቅረብ መምህር በነፃ ማሰብ (እየተገበሩ ማሰብ)፣ አእምሮታዊ አካዲሚያዊ ቋንቋ መማር አቀራረብ እና ትግግዝ ሞዳልችን አቀናጅቶ ተጠቅሟሌ፡፡ በጥናቱ ግኝት የተንፀባረቀው የማንበብ ብሌሃትን በግሌፅ ማስተማር ተሇምዶዊ ከሆነው የትምህርት አቀራረብ በተሻሇ የጥናቱ ተሳታፉ ተማሪዎች በአማርኛ እና በሶማሌኛ ቋንቋ ከቅዴመሌምምዴ ጉሌህ በሆነ መሌኩ (<0.05) ዴህረሌምምዴ የማንበብ ብሌሃት አጠቃቀማቸው ጎሌብቷሌ፡፡ በጥናቱ ተተኳሪ ተማሪዎች የማንበብ ብሌሃት ትምህርቱን በመከታተሊቸው በተሇይ መተንበይ፣ የምንባቡን ዋና ሀሳብ በፌጥነት ማግኘት፣ ማስታወሻ መያዝ፣ ዯግሞ (ዯጋግሞ) ማንበብ፣ አውዲዊ ፌቺ መጠቀም፣ ጭምቀሀሳብ መፃፌ፣ ብሌሃቶችን ከሶማሌኛ ወዯአማርኛ/ከአማርኛ ወዯሶማሌኛ እያሸጋገሩ መጠቀም፣ አንብቦ መረዲትን እና ራስን መቆጣጠር፣ መገምገም፣ የቀዯመ እውቀትን መጠቀም፣ ጥያቄ መጠየቅ እና ከተማሪዎች ጋር መተባበር ብሌሃቶችን የበሇጠ አጎሌብተዋሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉ ተማሪዎች ፅሁፌን ሇማንበብ ማቀዴ፣ የቃሊትን ፌቺ መገመት፣ ከምንባቡ ውስጥ መረጃ ፇሌፌል በማውጣት ምክንያት ሊይ የተመሰረተ ዴምዲሜ ሊይ መዴረስ እና በአእምሮ ምስሌ መፌጠር ሊይ ኢ-ጉሌህ የሆነ ውጤት (>0.05) እንዲስመዘገቡ ግኝቱ አመሊክቷሌ፡፡ ይህ ውጤት ከአምስቱ ንኡሳን የማንበብ ብሌሃት አይነቶች አንፃር ሲታይ በአማርኛ አእምሮታዊ እና ሌእሇአእምሮታዊ በሶማሌኛ ዯግሞ አእምሮታዊ፣ ሌእሇአእምሮታዊ እና ማህበራዊ የማንበብ ብሌሃቶችን የበሇጠ እንዲጎሇበቱen_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/16326
dc.language.isoamen_US
dc.publisherAddis Ababa Universityen_US
dc.subjectየማንበብ ብሌሃትን በግሌፅ ማስተማር አንብቦ የመረዲት ውጤትን ለማጎሌበትen_US
dc.titleየማንበብ ብልሃትን በግሌፅ ማስተማር አንብቦ የመረዲት ውጤትን ሇማጎሌበት እና ሇማንበብ ብሌሃት ሽግግሮሽ ያለው አስተዋፆ፤ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ 9ኛ ክፍል ሶማልኛ ቋንቋ አፍፇት ተማሪዎች ተተኳሪነትen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
እሱባለው ወልደገብርኤል.pdf
Size:
4.18 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: