በከፍተኛ ትምህርት ተቋም መምኅራን የሚታይ ስርዓተጾታዊ ዲስኩር ትንተና. በባህር ዳር ዩኒቨርሰቲ መነሻነት

No Thumbnail Available

Date

2008-05

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በገላጭ ጥናት ደረጃ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በወንድና በሴት መምህራን በሚደረግ የስራ ላይ መስተጋብር የሚታየውን ተግባቦታዊ ስልት መግለጽ ሲሆን፤ በተግባራዊ ስነልሳን ጥናት ደረጃ ደግሞ ስርዓተጾታዊ የተግባቦት ስላት በሥራ ቦታ ላይ የሚያስከትለውን የስርዓተ ጾታ ተባልቶን ማሳየት ነው፡፡

Description

Keywords

በከፍተኛ ትምህርት ተቀቋም መምኅራን የሚታይ ስርዓተጾታዊ ዲስኩር ትንተና

Citation