በደብረ ብርሃን ከተማ በተመረጡ ሶስት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህረት ቤቶች የሰባተኛ ክፈል የአማርኛ ቋንቋ የመናገር ክሂል አቀራረብ ግምገማ
No Thumbnail Available
Date
2003-02
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
AAU
Abstract
የዚህ ጥናት ኣላማ በደብረ ብርሃን ከተማ የሰባተኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የመናገር ክሂልን እንዴት እያቀረቡ እንደሆነ በመፈተሽ በአቀራረቡ የታዩ ችግሮችንና የችግሮቹን መንስኤዎች በመለየት የመፍትሄ ሃሣብ ማቅረብ ነው፡፡
Description
Keywords
በደብረ ብርሃን ከተማ የሰባተኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የመናገር ክሂልን