የነገዴ ኅብረተሰብ ባህሊዊ የእጅ ስራዎች ጥናት

dc.contributor.advisorአረዶ, የኔዓለም (PhD)
dc.contributor.authorአሰፋ, ሙሉዓለም
dc.date.accessioned2019-08-29T07:09:58Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:37Z
dc.date.available2019-08-29T07:09:58Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:37Z
dc.date.issued2019-06
dc.description.abstractይህ ጥናት የነገዳ ማህበረሰብ ባህሊዊ የእጅ ስራዎች ጥናት በሚሌ ርዕስ የተከናወነ ነው፡፡ የጥናቱ ዋና ዓሊማ የነገዳ ማህበረሰብ ባህሊዊ የእጅ ስራዎች አሰራርና አገሌግልት ማሳየት ነው፡፡ የጥናቱን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ የቤተ መፅሃፌት ንባብ እንዱሁም ጥናቱ በሚከናወንበት ቦታ ሊይ በአካሌ በመገኘት በምሌከታ ፣ በቃሇ መጠይቅና በተተኳሪ ቡዴን ውይይት የመረጃ መሰብሰቢያ ዗ዳዎች በመጠቀም መረጃዎችን ሇመሰብሰብ ተችሎሌ፡፡ መረጃዎቹም እንዯ አስፇሊጊነቱ በቪዱዮና በፌቶ ግራፌ እንዱሁም በመቅረፀ ዴምፅ ተሰንዯዋሌ፡፡ የመተንተኛ ዗ዳው ተግባራዊ የሚዯረግበትን አቅጣጫ የሚመራ የክዋኔ ተኮር ንዴፇ ሃሳብን/performance theory/ ጥናቱ ተጠቅሟሌ፡፡ በስፋት እና በዴንጋይ ወፌጮ ባሇሙያዎች የሚሰሩ ቁሶች አሰራርና አገሌግልት ምን ይመስሊሌ? ቁሶቹ የማህበረሰቡን የህይወት ፌሌስፌና በምን መሌኩ ያሳያለ? የእጅ ስራዎቹ ሊይ የሚታዩ ፆታዊ ተሳትፍዎች ምን ይመስሊለ? የሚለ ጉዲዮችን ተመሌክቼ የሚከተሇው መዯምዯሚያ ሊይ ዯርሻሇሁ፡፡ ጥናቱ በተወሰነባቸው 03 እና 16 የባህር ዲር ቀበላዎች ሊይ በነገዳ ኅብረተሰብ ሇስፋት ስራ የሚሆነው ጥሬ ቁስ ዯንገሌ ከኅብረተሰቡ ጥንት አመጣጥ እና የኑሮ ዗ይቤ ጋር የተያያ዗ መሆኑን በጥናቱ ታውቋሌ፡፡ የስፋት ቁሶቹን በሰርግ ፣ በሇቅሶና መሰሌ የማህበራዊ ህይወት ሊይ ኅብረተሰቡ እንዯሚጠቀምባቸው በጥናቱ ተረጋግጧሌ፡፡ የስፋት ቁሶች በቤት ውስጥ አገሌግልት የሚሰጡ መሆናቸውና ሇስፋት ስራ የሚውሇውን ዯንገሌ መቁረጥ ፣ ማዴረቅ ፣ መስፊትና ማስጌጥ ሴቶች ቤት ውስጥ ከሚሰሯቸው ስራዎች ጋር ተመሳሳይ ስሇሆኑ እንዱሁም ስፋት ሇመስራት ከፌተኛ ጉሌበትን ስሇማይጠይቅ የስፋት ስራ በሴቶች እንዯሚሰራ ጥናቱ አረጋግጧሌ፡፡ ከኅብረተሰቡ ውጪ ያለ ሰዎች ከነገዳዎች ሊይ የስፋት ውጤቶችን በመግዚት በቁሶች ሊይ የተሇያዩ ጌጦችን በመጨመር እንዯሚያስጌጧቸው ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡ የስፋት ባሇሙያዎች ሌምዴ እያዯገ በሄዯ ቁጥርና የተጠቃሚው ኅብረተሰብ ፌሊጎት ሲያሻቅብ ቁሶቹ ዴሮ ከሚሰሩበት መሌክ እና ጥሬ ቁስ በአሁኑ ወቅት እየተቀየሩ እንዯሆነ ጥናቱ አረጋግጧሌ፡፡ የዴንጋይ ወፌጮ እና የታንኳ ስራ በወንድች የሚከናወነው ስራው ጠንከር ያሇ ጉሌበትን የሚጠይቅ በመሆኑ እንዱሁም በቤት ውስጥ ባሇመሰራቱ ምክንያት እንዯሆነ ተረጋግጧሌ፡፡ ሙያውንም ከአባቶቻቸው እንዯሇመደት ከመረጃ አቀባዮች የተገኘው መረጃ አመሊክቷሌ፡፡ የኅብረተሰቡ የእጅ ስራዎች ሇተጠቃሚው ማህበረሰብ የእሇት ተእሇት ተግባራትን ከመከወኛነት ባሻገር በአንዴ ዗መን የነበረና ያሇ የኅብረተሰብ ክፌሌ የአኗኗር ዗ይቤ ፣ ወግ ፣ ሌማዴ ፣ ፌሌስፌና ፣ ማንነት ፣ ማህበራዊ ዯረጃና ባህሌን ሇተተኪው ትውሌዴ በማስተዋወቅ በኩሌ አስተዋፅኦ እንዲሊቸው በጥናቱ ተረጋግጧሌ፡፡ የጥናቱን ግኝት መነሻ በማዴረግ የሃይማኖት አባቶች ፣ የሀገር ሽማግላዎች ፣ የወረዲው ጥቃቅንና ንግዴ ኢንዯስትሪ እንደሁም ባህሌና ቱሪዜም ጽ/ቤት ሙያው ሇቀጣይ ትሌዴ የሚተሊሇፌበትን ሁኔታ ቢመቻቹ መሌካም ነው ፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/18898
dc.language.isoamen_US
dc.publisherAddis Ababa Universityen_US
dc.subjectባህሊዊ የእጅ ስራዎች ጥናትen_US
dc.titleየነገዴ ኅብረተሰብ ባህሊዊ የእጅ ስራዎች ጥናትen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ሙሉዓለም አሰፋ.pdf
Size:
4.62 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: