በመሰናዶ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ መምህራን የማንበብ ባህላቸው ከማንበብ ክሂል ማስተማሪያ ዘዴያቸው ጋር ያለው ተዘምዶ፤ (በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በከምባታ ጠምባሮ ዞን ስድስት መሰናዶ ትምህርት ናሙናነት)
No Thumbnail Available
Date
2005-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ይህ ጥናት በከምባታ ጠምባሮ ዞን ባሉ ስድስት የመሰናዶ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ መምህራን የማንበብ ባህል ከንባብ ትምህርትማ ማሰተተማሪያ ዘዴያቸው ጋር ያለውን ግንኙነት መመርመር አብይ አላማው አድርጎ የተከናወነ ነው፡፡