በአማራ ክልል የአንደኛ ደረጃ የመጀመሪያ እርከን ለአማራጭ መሰረታው እና ለመደበኛው ትምህርት መርሐግብር በተዘጋጁ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት የንግግር ክሂል ትምህርት ይዘት አመራረጥ፤ አደረጃጀትና አቀራረብ ንጽጽራዊ ጥናት
dc.contributor.advisor | ኃይለሚካኤል, ዶ/ር አረጋ | |
dc.contributor.author | አራጋው, ብርሃኑ | |
dc.date.accessioned | 2022-03-16T11:53:36Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:05:27Z | |
dc.date.available | 2022-03-16T11:53:36Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:05:27Z | |
dc.date.issued | 2000-06 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በአማራ ክልል በአንደኛ ደረጃ የመጀመሪያው እርከን ለመደበኛውና ለአማራጭ መሰረታዊ ትምህርት መርሐ ግብሮች በተዘጋጁት የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት ውስጥ በቀረበው የንግግር ትምህርት ላይ የይዘት አመራራጥ አደረጃጀትና አቀራረብን በተመለከተ ንጽጽራዊ ግምገማ በማድረግ ደካማ ዝግጅት ያለው እንዲሻሻልና ጠንካራ ዝግጅት የታየበትም ይበልጥ ይጠናከር ዘንድ የመፍትሔ ሐሳብ ማቅረብ ነው፡፡ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/30631 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ | en_US |
dc.title | በአማራ ክልል የአንደኛ ደረጃ የመጀመሪያ እርከን ለአማራጭ መሰረታው እና ለመደበኛው ትምህርት መርሐግብር በተዘጋጁ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት የንግግር ክሂል ትምህርት ይዘት አመራረጥ፤ አደረጃጀትና አቀራረብ ንጽጽራዊ ጥናት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |