የንባብ ትምህርት አተገባበር ግምገማ በቡለን ወረዳ በተመረጡ ሦስት አንደኛ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርት ቤቶች፤ በ8ኛ ክፍል ተተኳሪነት
No Thumbnail Available
Date
2003-03
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ይህ ጥናት በቡለን ወረዳ ስምንተኛ ክፍልን በሚያስተምሩ ሶስት 1ኛ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርት ቤቶች ውስጥ የአንብቦ መረዳት ትምህርት አቀራረብን በመፈተሽ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡