በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ስለ ሴቶች የሚነገሩ ምሳላያዊ ንግግሮች ይዘት ትንተና
No Thumbnail Available
Date
2019-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Addis Ababa University
Abstract
ይህ ጥናት በእነብሴ ሳር ምዴር ወረዲ ስሇ ሴቶች የሚነገሩ ምሳላያዊ ንግግሮችን ይዘት ትንተና ሊይ ያተኮረ ሲሆን የትናቱ ዋና ዓሊማም ስሇ ሴቶች የሚነገሩ ምሳላያዊ ንግግሮችን ይዘት በመተንተን በማኅበረሰቡ ውስጥ ያሊቸውን ሚና እና በማኅበረሰቡ ውስጥ የሚዯርስባቸውን ባህሊዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ ማሳየት ነው፡፡ሇጥናቱ ግብዓት የሚሆኑ መረጃዎች በቀዲማይና በካሌዓይ የመረጃ ምንጮች ተሰብስቧሌ፡፡ ሇዚህ ጥናት በዋናነት መረጃ ሇመሰብሰብ ጥቅም ሊይ የዋሇው ቀዲማይ መረጃ ምንጮች ቃሇ መጠይቅ እና የቡዴን ውይይት ናቸው፡፡ በቃሇ መጠይቅና በቡዴን ውይይት የተሰበሰቡትን መረጃዎች እንዯ አስፇሊጊነታቸው እንዯ መረጃ ሰጪዎች ፌሊጎት በመቅረፅ ዴምፅ፣ በፍቶና በማስታወሻ ዯብተር መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡አጥኚው ሇዚህ ጥናት የተመረጠው አይነታዊ ምርምር ሆኖ መዋቅራዊ አገሌግልታዊ እና እንስታዊ ንዴፇ ሀሳቦችን መሰረት በማዴረግ ትንተናው ተካሄዶሌ፡፡ የምርምሩ አቀራረብም በገሊጭና በተንታኝ የምርምር ዘዳ ይዘት ትንተና ሊይ ተመስርቷሌ፡፡ ጥናቱ በእነብሴ ሳር ምዴር ወረዲ ካለት 34 የገጠርና 4 የከተማ ቀበላዎች ውስጥ በ4 ቀበላዎች ሊይ የተወሰነ ሲሆን መረጃውም ከ8 የቡዴን ውይይት የመረጃ አቀባዮችና ከ22 የቃሇ መጠይቅ የመረጃ አቀባዮች ተሰብስቧሌ፡፡የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ ሚና፣ ክፊትና ዯግነት፣ ሞኝነትና ብሌህነት፣ ከሀዱነትና ታማኝነት እንዱሁም ፇሪነትና ጀግንነት በተመሇከተ 125 ምሳላያዊ ንግግሮች ተሰብስበው በጥናቱ የተተነተኑት 100 ዎቹ ናቸው፡፡ ከመረጃ ትንተናው መረዲት እንዯሚቻሇው በእነብሴ ሳር ምዴር ወረዲ ስሇ እናት የሚነገሩ ምሳላያዊ ንግግሮች አብዛኞቹ በአዎንታ የተገሇፁ ሲሆን የተወሰኑት ዯግሞ በአለታ መገሇፃቸው የአካባቢው ማኅበረሰብ ሇእናት ያሇውን ከበሬታ ያሳያሌ፡፡ ስሇ ሚስት የተነገሩት ምሳላያዊ አነጋገሮች የተገሇፁት ሴት ሇባሎና ሇቤቷ አስፇሊጊ መሆኗን የሚያወሱ በአዎንታ የተገሇፁ ቢኖሩም ሇወንደ ካሊቸው አስፇሊጊነት አንፃር የተቃኙ እንጂ የራሳቸውን ኑሮ ከመምራት አንፃር የተገሇፁ አይዯለም፡፡ከዚህም ባሻገር ሇባሌ የማይበጁና የሚኮሰኩሱ እንዱሁም ያሇ ባሌ መኖር የማይችለ ተዯርገው የተሳለ ናቸው፡፡ በተጨማሪም ሴትን እንዯ ሌጅ አዴርጎ በመቀበሌ በኩሌ የተዛባ አመሇካከት መኖሩ በትንተናው ከተገሇፁ ምሳላያዊ አነጋገሮች ማየት ተችሎሌ፡፡ ከኢኮኖሚያዊ አንፃር ሴቶች የወንድች ጥገኛ ተዯርገው ተቀርፀዋሌ፡፡በምሳላያዊ አነጋገሮቹ እንዯታየው ሴቶች የባልቻቸውን ኢኮኖሚ የሚያቃውሱ፣ ምንም ሳይሠሩ የሚበለ ተዯርገው ተገሌፀዋሌ፡፡ በቤተሰባዊ ሕይወት ውስጥ ሴቶች የጎሊውን ዴርሻ የሚወስደ ቢሆንም ሕፃናትን ተንከባክበው ማሳዯጋቸው፣ ሇባልቻቸው፣ ሇሌጆቻቸውና ሇራሳቸው የሚሆን ምግብ ማዘጋጀታቸው እንዯ ቀሊሌ ነገር በመቁጠርና ሥራ ፇት አዴርጎ በማየት ወንደ ብቻ ሇቤተሰቡ አሳቢና ተቆርቋሪ በመሆን የአካባቢው ማኅበረሰብ ግንዛቤ የተሳሳተ መሆኑን መገንዘብ ተችሎሌ፡፡
Description
Keywords
ስለ ሴቶች የሚነገሩ ምሳላያዊ ንግግሮች ይዘት