ሂደተ ዘውጋዊ ዘዴ በተማሪዎች ድርሰት የመፃፍ ችልታ እና አመለካከት ላይ የሚኖረው ተፅህኖ፣ በምዕራብ ሸዋ አካባቢ በኤጀሬ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ9ኛ ክፍል ተተኳሪነት

dc.contributor.advisor ሴይመ ከበደ
dc.contributor.authorተካልኝ ለማ
dc.date.accessioned2025-07-23T07:17:21Z
dc.date.available2025-07-23T07:17:21Z
dc.date.issued2009
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ የሂዯተዘውጋዊ የመፃፌ ትምህርት አቀራረብ የተማሪዎችን ዴርሰት የመፃፌ ችልታ ሇማሳዯግ ያሇውን አሰተዋፅኦ መመርመር እና እንዱሁም ተማሪዎች በዚህ ዘዳ ከተሇማመደ በኋሊ በመፃፌ ሊይ ያሊቸው አመሇካከት ሇውጥ ያሳ እንዯሆነ ፇትሿሌ:: ይህ ጥናት የሂዯተዘውጋዊ ዘዳ ተማሪዎች ዴርሰት የመፃፌ ችልታቸውን የሚያሻሽለበትን ስሌት የተከተሇ ነው:: ከዚህ አጠቃሊይ ግብ ሇመዴረስ መጠናዊና ዓይነታዊ የምርምር ዘዳዎች ሊይ የተመሰረተ ሆኖ ገሊጭ የመረጃ አተናተን ስሌትን ተግባራዊ አዴርጓሌ:: የጥናቱ ተሳታፉዎች በምዕራብ ሸዋ ዞን ከኤጀሬ ሁሇተኛ ዯረጃ የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች መካከሌ ሁሇት ክፌልች 9ኛ “A” እና “F” በአጋጣሚ የንሞና ስሌት የተመረጡ ሲሆን ከነዚህ ሁሇት ክፌልች አንዯኛው በሂዯተዘውጋዊ ዘዳ የተማረው የተማርው ቡዴን ሲሆን ሁሇተኛው ዯግሞ በሌማዲዊው የማስተማር ዘዳ የተማረው የቁጥጥሩ ቡዴን ነው:: ሇእያንዲንደ ቡዴን ሇአስራሁሇት ሳምንታት ትምህርቱ ተሰጥቷሌ:: ተማሪዎቹ ትምህርቱን ከመማራቸው በፉትና ትምህርቱን ከተከታተለ በኋሊ ፇተና ተሰጥቷቸዋሌ:: እንዯዚሁም እነዚህን ሁሇት ክፌልች የሚያሰተምር አንዴ መምህር በተመሳሳይ የንሞና ዘዳ ተመርጧሌ:: ሇዚህ ጥናት ዋነኛው የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ ሆኖ ያገሇገለት ቅዴመና ዴህረ ፇተናዎች ናቸው:: በፇተናዎች የተሰበሰበው መረጃ ሲታይ በቅዴመ ፇተና ወቅት የቁጥጥሩና የሙከራ ቡዴኑ ተማሪዎች አማካይ ውጤት በ t- ቴስት ቀመር ተሰሌቶ በተገኘው ውጤት መሰረት ጉሌህ ሌዩነት አሌታየበትም:: በላሊ በኩሌ በዴህረ ፇተና ወቅት የቁጥጥሩና የሙከራ ቡዴኑ ተጠኚዎች አማካይ ውጤት ጉሌህ ሌዩነት ታይቶበታሌ:: በተጨማሪም የፅሁፌ መጠይቅ በአጋዥነት በመረጃ መሰብሰቢያነት ጥቅም ሊይ ውሎሌ:: በፅሁፌ መጠይቅ በተሰበሰበው መረጃ እንዯታየው በአጠቃሊይ ዴርሰት በመፃፌ ረገዴ የሙከራ ጥናቱ ከመካሄደ በፉትና ጥናቱ ከተካሄዯ በኋሊ የጥናቱ ተተኳሪዎች አመሇካከት ሲነፃፃፀር የሙከራ ቡዴኑ ተማሪዎች አዎንታዊ አመሇካከት ፇጥረዋሌ:: በዚህ ጥናት የታየው ግኝት በሂዯተዘውጋዊ ዘዳ የተማሩ ተማሪዎች በሌማዲዊው ዘዳ ከተማሩት ጋር ሲነፃፀሩ የመፃፌ ችልታቸው እና ሇመፃፌ ክሂሌ ያሊቸው አመሇካከት የተሻሇ ሆኗሌ:: በመጨረሻም ቀጣይ ጥናቶች ይኸውም:- አንዴ ዓይነት ዯረጃ ባሊቸው፣ ዝቅተኛ ውጤት ባሊቸው እና በዝቅተኛ የክፌሌ ዯረጃ በሚገኙ ተማሪዎች ሊይ የሂዯተዘውጋዊ የመፃፌ ተምህረት አቀራረብ ተግባራዊ ቢሆን ሉመጣ የሚችሇው ተፅህኖ ቢመረመር የሚሌ አስተያየት ቀርቧሌ::
dc.identifier.urihttps://etd.aau.edu.et/handle/123456789/5670
dc.language.isoAmharic
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
dc.titleሂደተ ዘውጋዊ ዘዴ በተማሪዎች ድርሰት የመፃፍ ችልታ እና አመለካከት ላይ የሚኖረው ተፅህኖ፣ በምዕራብ ሸዋ አካባቢ በኤጀሬ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ9ኛ ክፍል ተተኳሪነት
dc.typeThesis

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ተካልኝ_ለማ_2009_ETD.pdf
Size:
2.29 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed to upon submission
Description: