የተማሪ ተኮር አቀራረብ አተገባበር በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍለ ጊዜ፡ በካፋ ዞን በተመረጡ ሶስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ናሙናነት
No Thumbnail Available
Date
2003-06
Authors
መንገሻ, ተግባሩ
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና አላማ በካፋ ዞን በተመረጡ ሶስት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍለ ጊዜ ያለውን የተማሪ ተኮር አቀራረብ ትግበራ መፈተሽ ነው፡፡