የጣራ ገዲም፣ ዋሻ እንዴርያስ እና ወይን ዋሻ ተክሇሃይማኖት አብያተ ክርስቲያናትና በዘርያቸው የሚነገሩ ተረኮች
No Thumbnail Available
Date
2008-07
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
Abstract
በዙህ ጥናት በጣራ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ገዲም፣ በዋሻ እንዴርያስና ወይን ዋሻ ተክሇሃይማኖት አብያተክርስቲያናት በዘርያቸው የሚነገሩ ተረኮችን አገሌግልት ሇማሳየት ጥረት ተዯርጓሌ፡፡ ከርዕሰ ጉዲዩ ጋር ተያያዥነት ካሊቸው የጽሐፌ ሰነድች እና በቃሇ መጠይቅ መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ መረጃዎቹ በማስታወሻ እና በፍቶ ካሜራ እንዱሁም በመቅረጸ ዴምጽ አማካኝነት ተቀርጸዋሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎችም በተሇያዩ የማጣቀሻ መጻሕፌት አማካኝነት ትንታኔ ተሰጥቶባቸዋሌ፡፡ አጥኚው ገሊጭ የምርምር ዳን ተጠቅሟሌ፡፡ በጥናቱ የጣራ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ገዲም የሚነገሩ ተረኮች ገዲሙ በአቡነ ገሊውዳዎስ የተመሰረተ መሆኑ ፤ መስራቹ አቡነ ገሊውዳዎስ በእግዙአብሔር ፇቃዴ እና ምሌክት ሰጪነት ሥፌራውን እንዯመሰረቱት ፤ እና ላልችም ተረኮች የገዲሙ ክብር ከፌ እንዱሌ የማዴረግ ተግባር እንዲሊቸው ተመሌክቷሌ፡፡ በተጨማሪ በገዲሙ ስሇነበሩ ዋኖች (ተጠቃሽ አባቶች) ቀዲሚት ሰንበት እንዯ እሐዴ ሰንበት መከበር አሇባት የሚሇው አስተምህሮ የሚያጸኑ መሆናቸውን የሚያመሇክቱ ተረኮቹ የማስተማርና የመቆጣጠር ተግባር አሊቸው፡፡ ዋሻ እንዴርያስ በኦሪት መሥዋዕት ይሰዋበት የነበረ፣ ከዙያም በኋሊ ንድ ይመሇክበት የነበረ ዋሻ ሲሆን አቡነ እንዴርያስ ንድውን አባረው ቦታውን ባርከው ወዯ ቤተክርስቲያንነት እንዯቀየሩት ስሇ ቤተክርስቲያኑ ምስረታ በሚነገሩ ተረኮች ተመሌከቷሌ፡፡ በዋሻ እንዴርያስ ገዲም ኦሪት መሥዋዕት መፇጸሚያ ንዋያት፣ ከ3000 መን በሊይ እንዲስቆጠረች የሚነገርሊት የቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ስዕሌ እና ያሌፇረሱ የሙታን አጽሞች እንዯሚገኙ እነዙህን ተከትሇው በሚነገሩ ተረኮች የመስራቹን ቅዴስና የሚያወሱ የሥፌራውን ጥንታዊነት የማጉሊት ተግባር አሊቸው፡፡
ወይን ዋሻ ተክሇሃይማኖት ገዲም በአቡነ ተክሇሃይማኖት አማካኝነት የተመሠረት ገዲም ነው፡፡ በገዲሙ የሚነገሩ ተረኮች ስሇ መስራቹ ቅዴስና በሥፌራው ስሇሚፇጸሙ ተአምራት የሚገሌጹ የቦታውን ታሊቅነትና የምህረት ስፌራ መሆኑን የሚናገሩ ተረኮች ናቸው፡፡ እነዙህ ተረኮች ስሇ ስፌራው ቅዴስና ስሇመስራቹ ታሊቅነት የማስተማር
Description
Keywords
ዋሻ እንዴርያስ እና ወይን ዋሻ ተክሇሃይማኖት