‹‹የበሪ ሀገረ-ሰባዊ እምነት በደቡብ እሪ ወረዳ በዎባመር አካባቢ.››

dc.contributor.advisorዘሪሁን አስፋው እና ባይለየኝ ጣሰው
dc.contributor.authorኮማንደር መሐመድ
dc.date.accessioned2020-12-29T07:25:30Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:58Z
dc.date.available2020-12-29T07:25:30Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:58Z
dc.date.issued2005
dc.description.abstractበደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ አሪ ብሔረሰብ ከጥንት ጀምሮ የተለያዩ ሀገረ-ሰባዊ እምነቶችን ይከተላል ፡፡የኦሪ ብሔረሰብ ሀገርሰባዊ አምነቱ አድርጎ ከሚከተላቸው በርካታ አምነቶች ውስጥ የበሪ እምነት አጅግ ይዘወተራል ፡፡ ‹‹በሪ››ሴት አማልክት ስትሆን በወንድ አማልክትነት ከሚታመኑት ‹‹ሳቢ›› እና ‹‹ጸይሲ›› የበለጠ ዘወትር አምልኮ ይደረግለታል ፡፡በየክስተቱና በየአጋጣሚው የበሪ ስም ይነሳል ፤ ለበሪ አምልኮ ይፈጸምለታል ፡፡ከ1976 ዓ.ም ወዲህ በሌሎች ርዕሶች ስር የበሪን አምነት በጥቂቱ ጠቅሰው ካለፉት አንዳንድ ጥናቶች በስተቀር በእምነቱ ላይ አቢይ ትኩርት አድርጎ የተካሔደ ጥናት አላገጠመኝም፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24389
dc.language.isoAmharicen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዪኒቨርሰቲ en_US
dc.title‹‹የበሪ ሀገረ-ሰባዊ እምነት በደቡብ እሪ ወረዳ በዎባመር አካባቢ.››en_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ኮማንደር_መሐመድ_2005_ETD.pdf
Size:
24.27 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: