በደብረብርሃን እና በወሎ ዩኒቨርሲቲ በአማርኛ ትምህርት ክፍሎች የበሳል ድርሰትና የሥነልሳን ትምህርቶችን (courses) የሚያስተምሩ መምህራን የተከታታይ ምዘና አተገባበር ፍተሻ
No Thumbnail Available
Date
2003
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በደብረብርሃን እና በወሎ ዩኒቨርሰቲ በአማርኛ ትምህርት ክፍሎች የበሳል ድርሰትና የሥነልሳን ትምህርቶችን የሚያስተምሩ መምህራንን የተከታታይ ምዘና አተገባበር መፈተሽ ነው፡፡