በ9ኛ ክፍል የንባብ ትምህርት ሲሰጥ ለንዑሳን የንባብ ክሂሎች የሚሰጣቸው ትኩረት ፍተሻ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ሶስት ተምህርት ቤቶች ተተኳሪነት
No Thumbnail Available
Date
1999-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ከአራቱ የቋንቋ ክሂሎች አንዱ ንባብ ነው፡፡የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በንባብ ትምህርት ሂደት ለንዑሳን የንባብ ክሂሎች የሚሰጣቸውን ትኩረት መፈተሽ ነው፡፡