በኦሮምኛ ቋንቋ አፋቸውን የፈቱ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በአማርኛ ድርሰት በሚጽፉበት ጊዜ የሚፈጽሟቸው ዋና ዋና የስህተት አይነቶችና የስህተት ምንጮች ትንተና
No Thumbnail Available
Date
1990-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በኦሮምኛ ቋንቋ አፋቸውን የፈቱ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በአማርኛ ድርሰት በሚጽፉበት ጊዜ የሚፈፅሟቸው ዋና ዋና የስህተት አይነቶች የስህተት ብዛትና ድግግሞሻቸውን እንዲሁም ዋና ዋና የስህተት ምንጮቹን ለመለየት ነው፡፡