አሊጎሪ በአማርኛ ዘመናዊ አጫጭር ልቦለዶች

dc.contributor.advisorገበሬ, ቴዎድሮስ
dc.contributor.authorከበደ, እንዳለጌታ
dc.date.accessioned2020-12-29T07:08:32Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:57Z
dc.date.available2020-12-29T07:08:32Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:57Z
dc.date.issued2004
dc.description.abstractአሊጎሪ በአማርኛ ዘመናዊ አጫጭ ልቦለዶች በሚል ርዕስ የቀረበው ይህ ጥናት የአሊጎሪን ምንነትና ጠቀሜታን፤የአሊጎሪ የሥነ ጽሑፍ ውስጥ ያለውን ቦታ ምን እንደሚመስል እና አሊጎሪ በአማረኛ ቋንቋ በተጸፉ አጫጭር ልቦለዶች ውስጥ የተሰጠው ቦታ ማሳት አላማ አድርጎ የተነሳ፡፡ ጥናቱ አራት ምዕራፎች አሉት ፡፡ምዕራፍ አንድ መግቢያ የጥናቱ ዳራ የጥናቱ አነሳሽ ምክንያት ፤የጥናቱ አላማ ፤የትናቱ ጠቀሜታ፤የጥናቱ ውስን አና የጥናቱ ዘዴ የዛል በምዕራፍ ሁለት ላይ ክለሳ ድርሳን የቀርብ ሲሆን ፤ይህም በንድፈ ሀሳባዊ ቅኝት ሥር የአሊጎሪን ምንነት ፤ጠቀሜታንና አሊጎ] በአማርኛ ሥነፅሁፍ ሥራ ሥራዎች ውስጥ ተዳስሰዋል ፡፡ምዕራፍ ሦሰት አልጎሪ በአማርኛ ዘመናዊ አጫጭር ልቦለዶች የሚል ርዕስ የሚከተል ሲሆን በረዕሱም ደራሲያን የተደረሱከስብሃት ገብረ እግዚአብሔር አምስት ስድስት ሰባት ከተሰው መፅሐፍ ውስጥ ሁለት ልቦለዶች፤ከአዳም ረታ ማህሌት እና አለንጋና ምስር ከተሰኙ ሁለት መፅሕፍት ውስጥ ሁለት ልቦለዶች፤ ከአሰአምንው ባረጋ የትሮይ ፈረስ መፅሐፍ ውስጥ አንድ ልቦለድ ፤ከአለማየሁ ገበየሁ የአበሻ ፊት ውስጥ አንድ ልቦለድ እና ከሚካካኤል ሽፈራው የወፍ ማስፈራሪያ ውስጥ አንድ ልቦለድ በጠቃላጥ ሰባት አጫጭር ልቦለዶች ከሊጎሪ የሥነ ጽሑፍ ብልሀት አንፃር ተተንትንው ቀርበዋል፡፡ በመሆኑም አጫጭር ልቦለዶቹ በሰውኛ አቀራረብ የተሳሉ ገፀ ባህሬትን በመጠቀም ሀይማኖታዊ ሞራላዊ ፤ሥነ ምግባራዊአና ፖለቲካዊ መልዕክቶች በአሊጎሪ የሥነጽሑፍ ብልሀት አማካኝነት አቅርበዋል፡፡እንዲሁም በልቦለዶቹ ውስጥ ትዕምርቶች ምልክቶችና ተነፃፃሪ ዘይቢዎች አገልግሎት ላይ ውለዋል፡፡ደራስኑ አንደ አውራ ዶሮ ያሉ እንስሳትን፤እንደ ወራት ያሉ ረቂቅ ነገሮችን እንደ ቢራቢሮ ያሉ ነፍሳት የሰውኛ ባህሪ ሰጥተው ቀርፀዋቸዋል፡፡ እንደ ትዕምረት ደግሞ ‹‹ዘፍ›› ዘላለማዊ ህይወትንና ቤተሰብን ፡‹‹ቢራቢሮ››ነፍስን ፤ ‹‹አበባ››ውብ ልጃገረድን ፤‹‹ወንበር›› ዙፋንን እንዲወክሉ ሆነው መቅረፃቸው የጥናቱ ውጤት ያመለክታል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24385
dc.language.isoamen_US
dc.titleአሊጎሪ በአማርኛ ዘመናዊ አጫጭር ልቦለዶችen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
እንዳለጌታ ከበደ.pdf
Size:
17.41 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: