በበቶሙለ አንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ሊይ ከሊይታች እና ከታችሊይ የማንበብ ትምህርት ማስተማሪያ ሞዳሌ በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ ሇመረዲት ክሂሌ ያሊቸውን አስተዋጽኦ በማነፃፀር የተሻሇውን ሞዳሌ ሇመሇየት 7ኛ ክፌሌ ተማሪዎችን ተተኳሪ ያዯረገ ጥናት

dc.contributor.advisorእንዲሊማው, ጌታቸው (PhD)
dc.contributor.authorእርገቱ, አንድነት
dc.date.accessioned2019-02-14T08:39:58Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:55Z
dc.date.available2019-02-14T08:39:58Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:55Z
dc.date.issued2010-12
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በሊይታች እና በታችሊይ የማንበብ ማስተማሪያ ሞዳሌ በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ ሇመረዲት ክሂሌ ያሊቸውን አስተዋጽኦ በማነፃፀር ከሁሇቱ ከፌተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክተውን ሞዳሌ መሇየት ነው፡፡ ይህንንም ዓሊማ ሇማሳካት ሇጥናቱ መረጃ ሰጪ ሆነው በጥቅም ሊይ የዋለት የመረጃ መሳሪያዎች በዋናነት ቅዴመ ሌምምዴ ፇተና እና ዴህረ ሌምምዴ ፇተና ሲሆኑ በተጨማሪም የጽሐፌ መጠይቅና ምሌከታ ናቸው፡፡ በእነዚህም መሳሪያነት መረጃዎችን ሇማግኘት በበቶሙለ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ከሰባተኛ ክፌሌ ምዴቦች ሁሇቱ በእጣ ናሙና ከተሇየ በኋሊ በሊይታች የትኛው መሇማመዴ እንዲሇበትና በታችሊይ የትኛው መሇማመዴ እንዲሇበት በዴጋሚ እጣ በማውጣት ተሇየ፡፡ ሙከራዊ የምርምር ዓይነትን መሰረት በማዴረግም የተገኙ መረጃዎችን መጠናዊ የምርምር ዘዳን መሠረት በማዴረግ ተተንትኗሌ፡፡ ከሌምምደ በፉት ተመሳሳይ ፇተና ተሰጥቷቸው ውጤቱ በቲ-ቴስት ሲሰሊ የቲ-ቴስቱ ዋጋ 0.81 ከቲ-ሰንጠረዡ ዋጋ 1.6645 ያነሰ ስሇሆነ በሁሇቱ መካከሌ የአንብቦ የመረዲት ችልታ መበሊሇጥ እንዯላሊቸው ተረጋግጧሌ፡፡ ሇአንዴ ወር ከአምስት ቀን ሌምምደ ከተዯረገ በኋሊ ሇሁሇቱም ምዴቦች ተመሳሳይ የዴህረ ሌምምዴ ፇተና ቀርቦሊቸው ውጤቱ በቲ-ቴስት ተሰሌቶ በ0.05 የጉሌህነት ዯረጃ፣ በ91 የነፃነት ዯረጃ የተገኘው የቲ-ቴስት ዋጋ 4.16 ከቲ-ሰንጠረዥ ዋጋ 1.6645 የበሇጠ በመሆኑ በሊይታች የማንበብ ማስተማሪያ ሞዳሌ የተማሩ ተማሪዎች ከፌተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ስሇሆነ የተመታው መሊምት በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዲት ችልታን ከፌ በማዴረግ በሊይታች ሞዳሌ ማንበብን ከማስተማር በታችሊይ ሞዳሌ ማንበብን ማስተማር ከፌተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታሌ የሚሇው ባድ መሊምታ ውዴቅ ሆነ፡፡ በአንፃሩም በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዲት ችልታን ከፌ ሇማዴረግ በታችሊይ ሞዳሌ ማንበብን ከማስተማር በሊይታች ሞዳሌ ማንበብን ማስተማር ከፌተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታሌ የሚሇው ተቀባይነትን አግኝቷሌ፡፡ ከዚህ ጋርም በማያያዝ ተጨማሪ መረጃዎችን ሇማግኘትም የጽሐፌ መጠይቅ ተሰራጭቶ የተገኘውም መረጃ ይሁን ከምሌከታ የተገኘው መረጃ ተማሪዎችን አሳታፉ ያዯረገውና ተወዲጅና ወዯፉትም ውጤታማ የሚያዯርጋቸው ሞዳሌ የሊይታች ሞዳሌ እንዯሆነ ከመረጃዎች መገንዘብ ተችሎሌ፡፡ ከዚህም የምንረዲው ከዚህ በኋሊ የማንበብ ትምህርቱን በሊይታች ሞዳሌ ማስተማሪያነት ተማሪዎች ቢማሩ ጥሩ አንብቦ የመረዲት ችልታ እንዯሚያበረክት ነው፡፡ በጥናቱ ወቅትም የማንበብ ትምህርቱ ውጤታማ እንዲይሆን ሇሚያዯርጉ ችግሮችም የመፌትሔ ሏሳብ ሇምሳላ፡ የማንበብ ትምህርቱን ተማሪዎች በሊይታች የማንበብ ማስተማሪያ ሞዳሌ ቢማሩ፣ ማንበብን ተማሪዎች በግሊቸው እያነበቡ እንዱማሩ ቢዯረግ፣ ከመጽሏፊቸው ውጪ የተሇየዩ ጽሐፍችን እንዱያነቡና በሃሳቡ ሊይ እንዱወያዩ ሁኔታዎች ቢመቻችሊቸው፣ የሚለ እና ላልች የመፌትሔ ሃሳቦች በማጠቃሇያው ሊይ ቀርበዋሌ፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/16414
dc.language.isoamen_US
dc.publisherAddis Ababa Universityen_US
dc.subjectበሊይታች እና በታችሊይ የማንበብ ማስተማሪያ ሞዳሌ በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ ሇመረዲትen_US
dc.titleበበቶሙለ አንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ሊይ ከሊይታች እና ከታችሊይ የማንበብ ትምህርት ማስተማሪያ ሞዳሌ በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ ሇመረዲት ክሂሌ ያሊቸውን አስተዋጽኦ በማነፃፀር የተሻሇውን ሞዳሌ ሇመሇየት 7ኛ ክፌሌ ተማሪዎችን ተተኳሪ ያዯረገ ጥናትen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
አንዴነት እርገቱ.pdf
Size:
1.13 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: