አዲስ አበባ ከተማ የባህላዊ መድሃኒት አዘገጃጀት፤ አሰጣጥና አጠቃቀም
No Thumbnail Available
Date
2000-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ
Abstract
ይህ ጥናታዊ ሥራ በአዲስ አበባ ከተማ የሚሰጠዉን የባህላዊ መድሃኒት ህክምና የሚመለከት ነዉ፡፡ የባህላዊ መድሃኒት ሃኪሞች የህክምና ጥበብ መነሻ፤ የመድሃኒቶች መገኛና አዘገጃጀት እንዲሁም ታካሚን አካቶ የቀረበበት ነዉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ስለሚካሄደዉ የባህላዊ ህክምና ከዚህ ቀደም የተደረገ ጥናት የለም፡፡