በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሐገረ ስብከት ውስጥ በሚደረጉ ስብከቶች ወቅት የሚነገሩ ቃላዊ ዝርው ታሪኮች ጥናት
No Thumbnail Available
Date
2003-02
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ቃላዊ ዝርው ታሪኮች ለባህል ባለቤቶች (ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን) ያላቸውን ፋይዳ ወይም ተግባር መመርመርና ክዋኔያቸውን የክቃኔ አውድን መቃኘት የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ ነው፡፡