በ‹‹ቬነስያና ሌሎች›› እና በ‹‹ከሰይጣን ጋር የተደረገ ቃለመጠይቅና ሌሎች›› በሚሉ ሁለት መፅሀፎች ውስጥ የሚገኙ ግጥሞች የይዘት ትንተና

dc.contributor.advisorዘመልዐክ, መሀሪ
dc.contributor.authorአድማሱ, ፋሲካ
dc.date.accessioned2018-06-14T10:30:08Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:43Z
dc.date.available2018-06-14T10:30:08Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:43Z
dc.date.issued2002-06
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዓላማ በ‹‹ቬነስያና ሌሎች›› እና በ‹‹ከሰይጣን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ እና ሌሎች›› በሚሉት ሁለት መጽሀፎች ውስጥ ያሉትን ግጥሞች የይዘት ትንተና መስጠት ነው፡፡ ጥናቱ ሦስት ምዕራፎች ሲኖሩት ምዕራፍ አንድ የጥናቱ መግቢያ ሲቀርብበት ምዕራፍ ሁለት ክለሳ ድርሳንን ይዟል፡፡ ምዕራፍ ሦስት ደግሞ የጥናቱ ውጤት ትንታኔዎች የቀረቡበት ክፍል ነው፡፡ በመጨረሻም ለጥናቱ ማጠቃለያ የተሰጠበት ክፍል አለ፡፡ ይህን ጥናት ለማሳካት የተመረጠው የአጠናን ዘዴ በገላጭ የምርምር ዘዴ ውስጥ የሚካተተው የይዘት ትንተና ነው፡፡ በዚሁ መሰረት ግጥሞቹን በሚያነሱት ርዕሰ ጉዳይ በመለየት የይዘት ትንታኔ ተሰጥቶባቸዋል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/892
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲen_US
dc.subjectከሰይጣን ጋር የተደረገ ቃለመጠይቅና ሌሎችen_US
dc.titleበ‹‹ቬነስያና ሌሎች›› እና በ‹‹ከሰይጣን ጋር የተደረገ ቃለመጠይቅና ሌሎች›› በሚሉ ሁለት መፅሀፎች ውስጥ የሚገኙ ግጥሞች የይዘት ትንተናen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ፋሲካ አድማሱ.pdf
Size:
506.62 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: