በላይ አርማጭሆ ወረዳ የሚደረግ የቀብር ሥነ ሥርአት፤ በሥርዓቱ ላይ የሚካሄድ ቀረርቶ፤ ፉከራና ክዋኔው
No Thumbnail Available
Date
2002-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ በላይ አርማጭሆ ወረዳ በሚደረግ የቀብር ሥነሥርዓትና በሥነ ሥርዓቱ ላይ በሚካሄድ ቀረርቶ፤ ፉከራና ክዋኔ ላይ ያተኮረ ነው፡፡