የአተራረክ ቴክኒክ በ " ዐፄ አምደጽዮን ዜና መዋዕል " እና በ " ዐፄ ዘርአ ያዕቆብ ዜና መዋዕል " ውስጥ
No Thumbnail Available
Date
2005-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ለዚህ የአተራረክ በዐጼ አምደጽዮን ዜና መዋዕል እና በዐጼ ዘርዐ ያዕቆብ ዜና መዋዕል ውስጥ የሚል ርዕስ ላለው ጥናት መነሻ የሆነኝ አነዱ ምክንያት በቀደምት ኢትዮጵያዊ ሥነ--ጻሁፎች ላይ ያተኮሩ ጥናታዊ ሥራዎች ውስን ሆነው ማግኘቴ ነው፡፡