አሊጎሪ በአማርኛ ዘመናዊ አጫጭር ልቦለዶች
No Thumbnail Available
Date
2004
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ
Abstract
አሊጎሪ በአማርኛ ዘመናዊ አጫጭ ልቦለዶች በሚል ርዕስ የቀረበው ይህ ጥናት የአሊጎሪን ምንነትና ጠቀሜታን፤የአሊጎሪ የሥነ ጽሑፍ ውስጥ ያለውን ቦታ ምን እንደሚመስል እና አሊጎሪ በአማረኛ ቋንቋ በተጸፉ አጫጭር ልቦለዶች ውስጥ የተሰጠው ቦታ ማሳት አላማ አድርጎ የተነሳ፡፡
ጥናቱ አራት ምዕራፎች አሉት ፡፡ምዕራፍ አንድ መግቢያ የጥናቱ ዳራ የጥናቱ አነሳሽ ምክንያት ፤የጥናቱ አላማ ፤የትናቱ ጠቀሜታ፤የጥናቱ ውስን አና የጥናቱ ዘዴ የዛል በምዕራፍ ሁለት ላይ ክለሳ ድርሳን የቀርብ ሲሆን ፤ይህም በንድፈ ሀሳባዊ ቅኝት ሥር የአሊጎሪን ምንነት ፤ጠቀሜታንና አሊጎ] በአማርኛ ሥነፅሁፍ ሥራ ሥራዎች ውስጥ ተዳስሰዋል ፡፡ምዕራፍ ሦሰት አልጎሪ በአማርኛ ዘመናዊ አጫጭር ልቦለዶች የሚል ርዕስ የሚከተል ሲሆን በረዕሱም ደራሲያን የተደረሱ 7 አጫጭር ልቦለዶች ቀርበዋል ፡፡