በወረባቦ ወረዲ የገፇራ ስርአተ-ክዋኔ
No Thumbnail Available
Date
2008-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
Abstract
ይህ ጥናት በወረባቦ ወረዲ የገፇራ ስርአተ-ክዋኔ ሊይ ያተኮረ በዚህ ርዕሰ ጉዲይ እንዲጠና ያነሳሱኝ ምክንያቶች በክዋኔው ሊይ የሚታዩት ዴርጊቶችና ተከታታይ ሁነቶች ፍክልራዊ ገፅታ እንዲሊቸው መገንዘቤ እና በርዕሰ ጉዲዩ ሊይ በወረዲው ቀዲሚ ጥናት እንዲሌተካሄዯ በመረዲቴ ነው፡፡ የጥናቱ ዋና ዓሊማ የገፇራ ስርአተ-ክዋኔ ሊይ አውዴ ተኮር ትንታኔ ማዴረግ ሲሆን አውደን መሰረት ባዯረገ መሌኩም ክዋኔው በቅዯም ተከተሌ ተገሌጿሌ፡፡ በተጨማሪም ከክዋኔው ጋር የሚመጡ ቃሌ-ግጥሞች ተግባርና ቁሳዊ ባህልች ትርጉም ታይቷሌ፤ የክዋኔውም ፊይዲ ተዲሷሌ፡፡
በዚህ መሰረት ጥናቱ የተሟሊ እንዱሆን ቀዲማይና ካሌኣይ የመረጃ ምንጮችን ተጠቅሜያሇሁ፡፡ ከጥር መጨረሻ እስከ መጋቢት ወር ዴረስ በወረዲው አራት ቀበላዎች በሁሇት ዙር የመስክ ቆይታ ስዴስት የገፇራ ክዋኔዎችን በስዴስት ቤቶች በመገኘት መረጃዎች በንቁ ተሳትፎዊ ምሌከታ፣ በቃሇ መጠይቅ እና በቡዴን ውይይት የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ እንዱሁም በዴምፅ ብቻ ፣በምስሌ ብቻ እና በዴምፅና ምስሌ (ቪዱዮ) መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ የተገኙት መረጃዎችም በክዋኔ ንዴፇ ሀሳብ በመታገዝ በገሇጭ የትንተና ስሌት ተተንትነዋሌ፡፡ በትንተናውም ክዋኔው የቅዴመ ዝግጅት፣የሀዴራ (የዛር ተሇማምኖ፣ጨላ ነከራ፣የቅንጨና የቡና ስነ-ስርአት፣የዛር መንፇስ ሹመትና የራት ስነ-ስርአት) እና የጠረጋ ቀን(የዛር ሽኝት ስነ-ስርአት) የሚባለ ተከታታይ ሁነቶች ዴምር ውጤት እንዯሆነ ማንሳት ተችሎሌ፡፡
የገፇራ ስርአተ-ክዋኔ ስነ-ሌቦናዊ ህመምን መፇወስ፣የርስበርስ ትስስርን የማጎሌበት ግሇሰባዊና ማህበረ-ባህሊዊ ፊይዲ እንዲሇው በጥናቱ ግኝት ታውቋሌ፡፡ በተጨማሪም ዋና ዋና ቁሳዊ ባህልቹ(ዴቤ)፣ማሲንቆ፣ጨላ፣ ቅቤ ፣ ጭሳጭስ እና ጉዝጓዝ ) የተፇጥሯዊና የተሇጣፉ እሴት ባሇቤትነት፣ታሪክ ነቃሽነት እና የበሇጠ ወካይነት የሚለ ባህሪያትን ይዘው ተገኝተዋሌ፡፡ ይህ ከበራ የመንፇስ ውህዯት(በዛር መንፇስ ቁጥጥር ስር መሆን) ከሚገሇፅባቸው ከበራዎች ውስጥ አንደ ሲሆን የዛር መንፇስ የተዋሀዲቸው ሰዎች ስነ-ሌቦናዊ(መንፇሳዊ) ንፅህና(መፅዲትን) እና የአዕምሮ እርካታ ሇማግኘት ሲለ ሇዛር መንፇስ የሚያቀርቡት የግብር ዴግስ ስነ-ስርአት ሲሆን ዓሊማው ሇተጠቃሚው ማህበረሰብ ፇውስ ማስገኘት መሆኑ በጥናቱ ታውቋሌ፡፡ ቃሌ ግጥሞቹ በሚከወኑበት የክዋኔ ሂዯት አንፃር በዴቤ፣ በመሲንቆና በጭብጨባ የሚዜሙ፣እጉርጉሮዎች፣ የተሇማምኖ ንግግሮች ሲሆኑ የዛር መንፇሶችን የሚያሞግሱና የሚማፀኑ ናቸው፡፡ ከበራው የማምሇጥ እና የመትከሌና የማጠናከር ፍክልራዊ ተግባር እንዲሇው ተገሌጿሌ፡፡ በመጨረሻም ባህለ በመጥፊት ሊይ ስሇሚገኝ የወረዲው ባህሌና ቱሪዝም ሇቀጣይ ትውሌዴ ሉተሊሇፌ የሚችሌበትን ይሁንታ ሀሳብ ቀርቧሌ፡፡ በማህበረሰቡ ውስጥ ሇዛር የሚዯረገው ሰፉ ዴግስ (መወከሌ) እና የመረዲዲት ባህሌ የሆነው ጀባታ ራሳቸውን ችሇው መጠናት እንዯሚችለ ጥናት ማካሄዴ ሇሚሹ ሰዎች ጥቆማ ተሰጥቷሌ፡፡
Description
Keywords
የገፇራ ስርአተ-ክዋኔ