የአማርኛ ቃሌግጥሞች ምዯባ፣አውዲዊ ትንተና እና ማህበራዊ ፊይዲ በሰሜን ወል
No Thumbnail Available
Files
Date
2009-11
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
Abstract
ይህ ጥናት «የአማርኛ ቃሌግጥሞች ምዯባ፤ ትንተና እና ማህበራዊ ፊይዲ በሰሜን ወል» በሚሌ ርዕስ የተዯረገ ጥናት ነው። ሇጥናቱ መነሻ ምክንያቶች የሆኑት፣ ሇጥናት በተመረጡት አካባቢዎች የሚኖረው ማህበረሰብ በተሇያዩ ጊዚያት ሇተሇያዩ ችግሮች እየተጋሇጠ የኖረ በመሆኑ፣ ብሶቱንና ቁጭቱን፣ ጥሊቻውንና ተቃውሞውን፣ ወዘተ. የሚገሌጽባቸውን ቃሌግጥሞች እየፇጠረ፣ ስሜቱን ሲያንጸባርቅ ቆይቷሌ። አካባቢው የእርስ በርስና የመከሊከሌ ጦርነቶች የተካሄደበት ነው። የርሀብና የዴርቅ አዯጋዎችም ገጥመውታሌ፤ እንዯላሊው የሀገራችን ህዝብ ገዥዎች ተፇራርቀውበታሌ። በነዚህ ሁለ ገጠመኞች ሳቢያ ማህበረሰቡ የፇጠራቸው ቃሌግጥሞች ተሰብስበው አሌተጠኑም ። ከዚህ በተጨማሪ አሁን ባለት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ምክንያቶች፣ቃሌግጥሞች የሚከወኑባቸው ማህበራዊና ባህሊዊ አጋጣሚዎችና ሁኔታዎች እየተሇወጡና እየቀሩ በመሆናቸው፤ከትውሌዴ ወዯ ትውሌዴ ይተሊሇፈ የነበሩ ቃሌግጥሞች እየተረሱ፣ እየተሇወጡ፣ በሂዯትም እየጠፈ የመሄዴ አጋጣሚያቸው ሰፉ እየሆነ መጥቷሌ። በነዚህና በላልች ምክንያቶች ይህ ጥናት አስፇሊጊ ሆኗሌ፡፡
ሇዚህ ጥናት ሇመረጃ መሰብሰቢያ የተመረጡት አካባቢዎች፤ በሰሜን ወል ዞን የሚገኙት ቆቦ፣ ጉባሊፌቶና ሀብሩ ወረዲዎች ናቸው። የጥናቱ ዋና አሊማ፤ በተመረጡት አካባቢዎች የሚገኙትን ቃሌግጥሞች መሰብሰብ፣ መመዯብና መተንተን ሲሆን፤ ዝርዝር አሊማዎቹ ዯግሞ፣ የግጥሞቹን ይዘቶችና ጭብጦች መሰረት አዴርጎ ምዯባ ማዴረግ፤ የቃሌግጥሞቹን የመከወኛ አጋጣሚዎችና የክዋኔ ስሌቶች ማሳየት፤ በየምዴቡ ካለት ቃሌግጥሞች የተወሰኑትን እያዯራጁ ናሙና በመውሰዴ፣ አውዲዊ መረጃን መሰረት አዴርጎ መተንተንና ፊይዲቸውን መግሇጽ ነው::
እነዚህን አሊማዎች ሇማሳካት፣ መስክ ሊይ የተሰበሰቡት ቃሌግጥሞች ከ1500 በሊይ ናቸው። ከዚህ ውስጥ ከ650 በሊይ ቃሌግጥሞች በስምንት ዋና ዋና ምዴቦች ተመዴበዋሌ፡፡ ከዚህ በኋሊ 400 ያህሌ ቃሌግጥሞች ትንተና ተዯርጎባቸዋሌ።ቃሌግጥሞቹን ሇመሰብሰብ የተጠቀምኩባቸው የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳዎች፤ ምሌከታ፣ቃሇ መጠይቅና ሰነድች ሲሆኑ፣ እነዚህ ዘዳዎች በካሴት ቀረጻና በማስታዎሻ የታገዙ ናቸው።
ከተሰበሰበው የቃሌግጥም መረጃ በመነሳት የተገኙት የአማርኛ ቃሌግጥም አይነቶች በስምንት ዋና ዋና ምዴቦች የተከፇለ ናቸው። እያንዲንደ ምዴብ ቢያንስ ሁሇት ንኡሳን ምዴቦች አሎቸው። ከዋናዎቹ ምዴቦች በመነሳትና ካሊቸው ማህበራዊ ፇይዲ አንጻር፤ ቃሌግጥሞቹ፤ የሙገሳና የውዲሴ፣ የትችት፣ የጀግንነትና የፇሪነት መግሇጫዎች፣ የቁንጅናና የፌቅር
II
መግሇጫዎች፣ ብሶትንና ቁጭትን፣ እንዱሁም ጥሊቻንና ማንኳሰስን የሚያመሇክቱ ናቸው። ከፖሇቲካና ከእርስ በርስ ጦርነቶች አንጻር የተገኙት ቃሌግጥሞች፤ የዯርግንና የኢህአዱግን መንግስታት፤ የሚተቹ፣ የሚዯግፈና ትዝብታዊ በሆነ መንገዴ የቀረቡ ናቸው። ቆየት ያለትን የታሪክ ሁኔታዎችና፣ ከኢትዮ- ኤርትራ ጋር የተዯረገውን ጦርነት የሚያስታውሱም አለ። ከዚህ በተጨማሪ፤ በዴርቅና በርሃብ ዘመናት የታዩትን ሁኔታዎች የሚያመሇክቱ፣ እንዱሁም፤ አሁን በሀገራችን ያለትን ወቅታዊ ችግሮች፤ ማሇትም በሽታን፣ ስዯትን፣ ቤት ማፌረስን፣ የሚመሇከቱ ቃሌግጥሞች ተገኝተዋሌ።
በእያንዲንደ ምዴብ በተዯረገው ትንተና መሰረት፣ ጥናቱ ከዯረሰባቸው ግኝቶች መካከሌ የሚከተለት ጥቂቶቹ ናቸው። የሙገሳና የውዲሴ ቃሌግጥሞቹ አካባቢዎችንና ሰዎችን፤ እንዱሁም፣ እንስሳትን የሚያሞግሱ ናቸው። የትችት ቃሌግጥሞቹ ሴቶችንና ወንድችን የሚተቹ ሲሆኑ፣ ሴቶችን የሚተቹት ከሴቶች የሙያ ባሌትና እና ከቁጠባ ጋር በተያያዘ ነው፤ ወንድችን ግን፣ ከግብርና ስራና ተያያዥ ጉዮች ጋር በተገናኘ ነው። ከጀግንነትና ከፇሪነት ጋር ተያይዘው የተተነተኑት ቃሌግጥሞች ሁለም ወንድችን ብቻ የሚመሇከቱ ናቸው። አካሊዊ ቁንጅናንና ፌቅርን የሚያመሇክቱት ቃሌግጥሞች በአብዛኛው ከሴቶች አካሊዊ ቁንጅናና ውበት ጋር የተያያዙ ሆነው ታይተዋሌ። የብሶትና የቁጭት ቃሌግጥሞች በአብዛኛው ወንድችን ብቻ የሚመሇከቱና የውስጥ ስሜታቸውን ያንጸባረቁባቸው ሰሆኑ፤ የጥሊቻና የማንኳሰስ ቃሌግጥሞች ግን፣ በሴቶች ሊይ ብቻ ያተኮሩ ሆነው ተገኝተዋሌ።
በአጠቃሊይ ቃሌግጥሞቹ የአካባቢውን ማህበረሰብ፤ ማህበራዊ፣ ፖሇቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ እና ባህሊዊ ገጠመኞች የሚያሳዩ ስሇሆነ፤ የሚመሇከታቸው የማህበረሰብ አጥኝዎች፣ የታሪክና የስነ ሰብ ተመራማሪዎች፣ የስነጽሁፌ ባሇሙያዎች፣ የፖሇቲካና የአስተዲዯር ሰዎች፣የትምህርት ባሇሙያዎች፣ ወዘተ. ይህንን ጥናት እንዯመነሻ በመጠቀም፣ ሇማህበረሰቡ ሇማስተዲዯርም ሆነ ሇእዴገትና ሇሌማት ቢገሇገለበት የተሻሇ ይሆናሌ።
Description
Keywords
ቃሌግጥሞች ምዯባ፣አውዲዊ ትንተና