በባህርዳር ዩኒቨርስቲ የአማርኛ ቋንቋ ቅኝት የስነፁሑፍ መሰረታዊያንና የፎክሎር መግቢያ የሚያጠኑ ተማሪዎች የጥናት ጊዜ ምርጫና የውጤት ተዛምዶ ንጽጽራዊ ጥናት
No Thumbnail Available
Date
2001
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ተማሪዎች በትምህርት አለም ውስጥ ኤሉ የሚማሩትን ትምህርት በተመደበላቸው
ጊዜ ማወቅና መገንዘብ ይኖርባቸዋል ፡፡የተማሪዎቹ ብቃት ሊለካ የሚችለው ደግሞ
በተያዘለት ፐሮግራም መሰረት የሚሰጣቸው ፈተና ወይም ምዘና ነው፡፡