የጋብቻ ነውሮች በዳንግላ ወረዳ
No Thumbnail Available
Date
2013-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ይህ ጥናት ‹‹የጋብቻ ነውሮች በዳንግላ ወረዳ›› በሚል ርዕስ የቀረበ ነው፡፡ ይህንን ርዕሰ ጉዳይ ለማጥናት ያነሳሳኝ ምክንያት እሰካሁን በአደረግሁት የተዛማች ጥናቶችና ፅሁፍች ቅኝት የጋብቻ ነውሮችን በተመለከተ የተጠና ጥናት ስላላጋጠመኝ ነው፡፡
Description
Keywords
የጋብቻ ነውሮች