የአርጎባ ማኀበረሰብ የማንነት ቃላዊ ዝርው ተረኮችና ትንተና
No Thumbnail Available
Date
2005-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ይህ ጥናት በአማራ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ፤ በሰሜን ሸዋና በኦሮሚያ ልዩ ዞን ስፍረው የሚገኙ የአርጎባ ማኀበረሰብ ተወላጆች የሚናገራቸው ቃላዊ ዝርው ተረኮች ማንነታቸውን ለመገንባት ያላቸውን ፋይዳ ለማሳየት የተካሄደ ነው