በቅዱሳን ነገሥታትና በአንድ ጳጳስ ገድል ላይ የተደረገ ንጽጽራዊ ጥናት ከተጋዳሊ ሚት ንድፈ ሐሳቦች አንጻር
No Thumbnail Available
Date
2005-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ይህ ጥናት በማኀበረሰቡ ዘንድ የመዓረግ ልዕልና ባላቸው ማለትም ነገሥታትና ጳጳስ ስም በተጻፉ ገድሎች ውስጥ የተጋዳሊነት ጽንስ ሐሳብ አነዴት እንደተገለጸና እነዚህን ገድላት ያበቀለ ማኀበረሰብ የራሱን የሚኖርበትን፤ሊኖርበት የሚሻውን ርዕዮተ አለም እንዴት እንደቀመረበትና እንዳስረገበት ማጥናት ላይ ያተኮረ ነው፡፡