በመጻፍ ክሂል ትምህርት ወቅት በሰዋሰዋዊ ስህተቶች ላይ በመምህር የሚሰጥ ጽሁፋዊ እርማት ለክሂሉ መዳበር ያለው አስተዋጽኦና መምህራንና ተማሪዎች ለሰዋሰው እርማት ያላቸው ፍላጎት፡ ግንዛቤና አመለካከት

No Thumbnail Available

Date

2007

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Abstract

የዚህ ጥናት ዓላማ በጽህፈት ክሂል ትምህርት ወቅት ለሰዋሰዋዊ ስህተቶች የሚሰጥ እርማት ለክሂሉ መዳበር አስተዋጽኦ አለው ወይስ የለውም የሚለውን በከፊል ሙከራ ማረጋገጥ ነበር፡፡

Description

Keywords

በመምህር የሚሰጥ ጽሁፋዊ እርማት ለክሂሉ መዳበር ያለው አስተዋጽኦ

Citation