በአዲስ አበባ መስተዳደር የአማርኛ ቋንቋ አፈፈትና በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል ኢአፈፈት የሆኑ የመሰናዶ ተማሪዎች ለአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያላቸው አመለካካት ንጽጽርና ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ተላውጦዎች
No Thumbnail Available
Date
1996-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና አላማ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ለከፍተኛ ተቋማት የመግቢያ ፈተና ውስጥ ባለመካተቱ ምክንያት በቋንቋው ትምህርት ላይ የመሰናዶ ተማሪዎች ያመጡት የአመለካከት ለውጥ መኖር አለመኖሩን ለማረጋገጥ ነበር፡፡