በባህር ዳር ከተማ የአማራ ብሄራዊ ክልል ድምፅ መደበኛ ራዲዮ በሀሳብ ለሀሳብ የመዝናኛ ፕሮግራም አደረጃጀትና አቀራረብ በተመረጡ ናሙናዎች ምሳሌነት

dc.contributor.advisorካሳዬ, አለሙ
dc.contributor.authorቀለሙ, አትክልት
dc.date.accessioned2021-05-04T11:28:26Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:05:04Z
dc.date.available2021-05-04T11:28:26Z
dc.date.available2023-11-09T04:05:04Z
dc.date.issued2001-06
dc.description.abstractይህ ጥናት በባህር ዳር ከተማ በአማራ ብሄራዊ ክልል ድምፅ በ“ሀሳብ ለሀሳብ” የመዝናኛ ራዲዮ ፕሮግራም ከጥቅምት 1/2001 እስከ የካቲት 20/2001 ዓ.ም የተላለፉትን የፍቅር ግጥሞች፣ ቀልዶች፣ የፍቅር አባባሎች፣ ደብዳቤዎችና ሙዚቃዎችን ይዘትና ጥልቃቸውን ለመተንተን ተሞክሯል:: የ“ሀሳብ ለሀሳብ” የመዝናኛ ፕሮግራም በአንድ መልኩ ስለወጣቶች በፍቅር ዙሪያ የሚወያዩበትና የሚዝናኑበት የፕሮግራም አይነት ነው:: ይህም አጥኚውን ያነሳሱት ነገሮች የሚከተሉት ናቸው፤ ወጣቶች በስልክና በደብዳቤ የሚሳተፉበት የፕሮግራም አይነት በመሆኑ ነው:: ስለሆነም አጥኚው ጥናቱን ከማጥናቱ በፊት በዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ ስለነበር ሊያጠና ችሏል:: በመሆኑም በዚህ የመዝናኛ የራዲዮ ፕሮግራም የተላለፉትን በራዲዮ ጣቢያው ድምፅ ላይቫራሪ በመግባትና በማዳመጥ እንዲሁም ስለራዲዮ ፕሮግራም የሚያወሱትን መፅሀፍ በማንበብ ጥናቱ ውጤታማ ሆኖ እንዲጠና አጥኚውን ረድቶታል:: በመጨረሻም የራዲዮ አዘጋጆችን ቃለመጠይቅ በማድረግ በራዲዮ የድምፅ ላይቫራሪ በመግባት በማዳመጥና በመፃፍ 20 ያህሉን በፕሮግራሙ የተላለፉትን የፍቅር ግጥሞች፣ ሙዚቃዎች፣ የፍቅር አባባሎች፣ ደብዳቤዎችና ቀልዶችን በመሰብሰብ ከቅርፅና ይዘት አኳያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ በመስጠት ለመተንተን ተሞክሯል::en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/26303
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲen_US
dc.subjectበባህር ዳር ከተማ የአማራ ብሄራዊ ክልል ድምፅ መደበኛ ራዲዮen_US
dc.titleበባህር ዳር ከተማ የአማራ ብሄራዊ ክልል ድምፅ መደበኛ ራዲዮ በሀሳብ ለሀሳብ የመዝናኛ ፕሮግራም አደረጃጀትና አቀራረብ በተመረጡ ናሙናዎች ምሳሌነትen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
አትክልት ቀለሙ.pdf
Size:
282.59 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: