የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ሀድይኛ የሆነ የአሥራ ሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች ለአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያላቸው አመለካከትና የፈተና ውጤታቸው ዝምድና
No Thumbnail Available
Date
1989-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ ተማሪዎች ለአማርኛ ቋንቋና ትምህርት ያላቸው አመለካከትና ከፈተና ውጤታቸው ጋር ያለውን ዘምድና መመርመር ነው፡፡፡