በጽሕፈት አውድ የሚቀርብ ሰዋሰው የ2ኛ ቋንቋ ተማሪዎችን አካዳሚያዊ ጽሕፈት ሰዋሰዋዊ ስልጠት በማሻሻል ያለው ውጤት፤ በ9ኛ ክፍል የቤንችኛና የካፍኛ አፍ-ፈት ተማሪዎች ማሳያነት

No Thumbnail Available

Date

2008-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በጽሕፈት አውድ የሚቀርብ ሰዋሰው የ2ኛ ቋንቋ ተማሪዎችን አካዳሚያዊ ጽሕፈት ሰዋሰዋዊ ስልጠት (Grammatical accuracy) በማሻሻል ያለውን ውጤት በ9ኛ ክፍል የቤንችኛና የካፍኛ አፍ-ፈት ተማሪዎች ላይ ሙከራ በማካሔድ ማወቅ ሆኖ፤የጥናቱ ተሳታፊዎች ለትምህርቱ ያላቸውን አመለካከት መመርመርን አካቷል፡፡

Description

Keywords

በ9ኛ ክፍል የቤንችኛና የካፍኛ አፍ-ፈት ተማሪዎች ማሳያነት

Citation