በደብረ ታቦር ከተማ የድልና የመንግስት ትምህርት ቤቶች የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የተማሪ ተኮር ዘዴ አተገባበርን ንጽጽራዊ ጥናት በ8ኛ ክፍል ተተኮረነት፡፡

No Thumbnail Available

Date

2003-03

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

AAU

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በደብረ ታቦር ከተማ የድልና የመንግስት ትምህርት ቤቶች የ8ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የተማሪ ቶኮር ትምህርት አተገባበርን መፈተሽና ማንጻጸር ነው፡፡

Description

Keywords

በስነ - ልሳን አማርኛን ለማስተማር

Citation