ባህላዊ የቆዳ ቁሶች ስራ በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ
No Thumbnail Available
Date
2005-10
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ርዕስ ባህላዊ የቆዳ ቁሶች ስራ በአርሲ ዞን ሽርወረዳ የሚል ነዉ፡፡የጥናቱ ይዘት የተነሳዉ ዋና ዓላማ ባህላዊ የቆዳ ቁሶች ስራ በወረዳዉ ምን ኧንደሚመስል ለማሳየት ኧና መሰነድ ሲሆን ቁሶቹ ሲዘጋጁ የሚያልፍበትን የአሰራር ሂደት ከቆዳ የሚሰሩት ቁሶች
የሚሰሩባቸዉን ጥሬ እቃዎች እና ቁሶችን ለመስራትና የሚያገለግሉ መሳራዎችን ማስተዋወቅ ነዉ፡፡…
Description
Keywords
ባህላዊ የቆዳ ቁሶች