አዘዘ, ፈቃደ ዶ/ርገብሬ, ምንዳ2020-11-022023-11-092020-11-022023-11-092000-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/22984የጌዴኦ ልማዳዊ ሥርዓቶችና ዝርዉ ቃል ተረኮቻቸዉ በሚል ርዕስ የቀረበዉ ይህ ቴሲስ፤ ያተኮረባቸዉና በሂደቱ መጨረሻ የደረሰባቸዉ ዋና ዋና ነጥቦች ቀጥሎ የተመለከቱት ናቸዉ፡፡ጌዴኦ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሥር ከሚገኙ አስራ ሦስት ዞኖች መካከል አንዱ ነዉ፡፡ ቋንቋቸዉ ጌዴኦኛ (Gdeeuffa) ሲሆን፤ባህላዊና ማህበራዊ ተመሳስሎ ካላቸዉ ከቡርጂ፤ ሐዲያ፤ሲዳማ እና ከምባታ ህዝቦች ቋንቋዎች ጋር እንደሚዛመድ McClellan (1988:28) ይገልፃል፡፡amየጌዴኦ ልማዳዊ ሥርዓትና ዝርዉ ቃል ተረኮቻቸዉThesis