አድማሱ, ዮናስፋንታዪ, ታሪኩ2022-03-242023-11-092022-03-242023-11-091988-05http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/30809የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የአዲስ አበባ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በአማርኛና ቋንቋ ትምህርት ላይ ያላቸውን አመለካከት ለማወቅና፤ አመለካከታቸው አዎንታዊ፤ ከሆነ ፤አዎንታዊነቱ ይበልጥ ጠንክሮ ዘላቂ እንዲሆን፤ አመለካከታቸው አሉታዊ ከሆነ ለአሉታዊነት ምክንያት የሆኑ ነገሮች እንዲታወቁና እንዲወገዱ የመፍትሄ ሀሳብ ለማቅረብ ነው፡፡amየአዲስ አበባ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ባማርኛና በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ላይ ያላቸው አመለካከት /AttitudeThesis