ሙሉሠው አስራቴነጻነት ናኔቻ2026-03-102026-03-102024-04-01https://etd.aau.edu.et/handle/123456789/7961ይህ ጥና ት ይዞ ት የ ተ ነ ሳ ው አ ቢይ አ ላ ማ የ ማዳመጥ ክ ሂ ል ን ለ ማዳ በ ር የ ተ ዘ ጋ ጁ የ 8ኛ ክ ፍል የ አ ማር ኛ ቋ ን ቋ ትምህ ር ት ምን ባ ቦ ችና መል መጃ ዎች አ ቀ ራረ ብን መፈተሸ ነ ው፡ ፡ ጥና ቱን ከ ግብ ለ ማድረ ስ አ ጥኚዋ በ ዋነ ኛ ነ ት አ ይነ ታዊ ምር ምር የ ተጠቀመች ሲሆን በ ደ ጋ ፊ ነ ት ደ ግሞ መጠና ዊ ምር ምር ን ተጠቅማለ ች፡ ፡ የ መረ ጃ መሰ ብሰ ቢያ መሳ ሪ ያ ዎች የ ሰ ነ ድ ፍተሻ ፣ በ መምህ ራን የ ተሞሉ የ ጽሁፍ መጠይቆ ች እ ና የ ክ ፍል ምል ከ ታ ና ቸው፡ ፡ ከ መረ ጃ ምን ጮች የ ተገ ኘ ው መረ ጃ በ አ ግባ ቡ ተደ ራጅተው ትን ተና ተደ ር ጎ ባ ቸዋል ፡ ፡ ለ ጥና ቱ አ ላ ማ ተኮ ር የ ና ሙና አ መራረ ጥ ዘ ዴን በ መከ ተል የ ስ ምን ተኛ ክ ፍል የ አ ማር ኛ ቋ ን ቋ መማሪ ያ ና ማስ ተማሪ ያ መጽሐፍት የ ተመረ ጡ ሲሆን ፤ በ ጠቅ ላ ይ የ ና ሙና አ መራረ ጥ 12 መምህ ራን የ ጽሁፍ መጠይቅ እ ን ዲሞሉ ተደ ር ጓ ል ፡ ፡ ፤ እ ን ዲሁም ስ ድስ ት መምህ ራን ክ ፍል ውስ ጥ ሲያ ስ ተምሩ የ ክ ፍል ምል ከ ታ ተደ ር ጓ ል ፡ ፡ ከ መረ ጃ ዎቹ የ ተገ ኙት ውጤቶች የ ሚያ መለ ክ ቱት ማዳመጥን ለ ማስ ተማር የ ተ ዘ ጋ ጁት ምን ባ ቦ ች ከ ተማሪ ዎች የ ዕ ለ ት ገ ጠመኝ ጋ ር ያ ላ ቸው ግ ን ኙነ ት አ ነ ስ ተኛ መሆኑ እ ን ዲሁም በ ቅድመ ማዳመጥ በ ማዳመጥ ጊ ዜና በ ድህ ረ ማዳመጥ ጊ ዜ የ ሚቀ ር ቡ ጥያ ቄዎች የ ቀ ረ ቡበ ትን አ ላ ማ ለ ማሳ ካ ት የ ሚያ ስ ችሉ ሆነ ው አ ለ መቅ ረ ባ ቸውን ፣ ለ ማስ ተማሪ ያ ነ ት የ ቀ ረ ቡት ምን ባ ቦ ች አ ስ ፈላ ጊ የ ማስ ተማሪ ያ መሳ ሪ ያ አ ለ ማካ ተታቸውን ፣ ስ ለ ዚህ ም እ ነ ዚህ ን የ ጥና ት ውጤቶችን መሰ ረ ት በ ማድረ ግ ለ ወደ ፊቱ አ ሻ ሽ ሎ ለ ማቅ ረ ብ የ ሚያ ስ ችሉ አ ስ ተያ የ ቶች ቀ ር በ ዋል ፡ ፡amጥና ት ይዞ ት የ ተ ነ ሳ ው አ ቢይ አ ላ ማ የ ማዳመጥ ክ ሂ ል ን ለ ማዳ በ ር የ ተ ዘ ጋ ጁ የ 8ኛ ክ ፍል የ አ ማር ኛ ቋ ን ቋ ትምህ ር ት ምን ባ ቦ ችና መል መጃ ዎች አ ቀ ራረ ብን መፈተሸ ነ ው፡የማዳመጥ ክሂልን ለማስተማር የተዘጋጁ የ 8ኛ ክፍል የአማር ኛ ቋንቋ ትምህርት ምንባቦችና መልመጃዎች አቀራረብ ፍተሻThesis