ከበደ, ይልማተሰማ, ሰሎሞን2022-03-252023-11-092022-03-252023-11-091987http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/30898ይህ ጥናት፤77(ሰባ ሰባት) የ11ኛ ክፍል ተማሪዎችን በናሙናነት በመውሰድና የብየጤ እርማትን ስልት(peer—correction) ተጠቅመው ድርሰቶቻቸውን አንዲያርሙ በማደድረግ የስልቱን ተግባራዊነትና በአመለካከትና በክሂል ረገድ የሚኖረውን ውጤታማነት ለማረጋገጥ በዓይነታዊ የምርምር ዘዴ የተካሄደ ገላጭ ጥናት ነው፡፡amየብጤ እርማት ተግባረራዊነትና ውጤታማነት፤ በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የተካሄደ ገላጭ ጥናትThesis