ኃይለሚካኤል, ተባባሪ ፐሮፌሰር አረጋየሽዋስ, በጎሰው2022-03-072023-11-092022-03-072023-11-092003-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/30475ይህ ጥናት በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የንባብ ትምህርት አሰጣጥ፡ በነባር መምህራን እና በጀማሪ መምህራን በምን መልኩ እንደሚከናወን በንጽጽር መቃኘት ዐብይ አላማው አድርጎ የተከናወነ ነው፡፡amበአዲስ አበባ ከተማ በተመረጡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሚያስተምሩ ነባርና ጀማሪ መምህራን የአንብቦ መረዳት ክሂል አተገባበር ንጽጽራዊ ጥናትThesis