አለማየሁ, ትዕግስት2020-11-182023-11-092020-11-182023-11-092004http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23384በዚገም ወረዳ የአዊ ብሔረሰብ የማንነት ቃላዊ ዝርው ተረኮች ማጥናት በሚል እቅድ የተደረገው ይህ ጥናት ዋና አላማው በወረዳዋ የሚኖሩ የአዊ ብሔረሰብ አባላት የሚተርኳችውን የማንነት ቃላዊ ዝርው ተረኮች ፍይዳ መመርመር ነው፡፡ ይህ ጥናት በዋናነት በወረዳዋ የሚኖሩ የአዊ ብሔረሰብ አባላት ስለራሳችው ማንነት ምን እንደሚያሰቡ የማሳወቅ ጠቀሜታ ሲኖረዉ በወረዳዋ እና በብሔረሰቡ አባላት ዙሪያ ምርምር ለማድረግ ለሚያሰቡ ተመራማሪዎችም የመነሻ ሀሳብ ይሰጣል፡፡amየአገው (አዊ) ብሔረሰብ የማንነት ቃላዊ ዝርው ተረኮች ፋይዳThesis