ከበደ, ሴይመለማ, ተካልኝ2019-02-082023-11-092019-02-082023-11-092009-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/16323የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ የሂዯተዘውጋዊ የመፃፌ ትምህርት አቀራረብ የተማሪዎችን ዴርሰት የመፃፌ ችልታ ሇማሳዯግ ያሇውን አሰተዋፅኦ መመርመር እና እንዱሁም ተማሪዎች በዚህ ዘዳ ከተሇማመደ በኋሊ በመፃፌ ሊይ ያሊቸው አመሇካከት ሇውጥ ያሳ እንዯሆነ ፇትሿሌ:: ይህ ጥናት የሂዯተዘውጋዊ ዘዳ ተማሪዎች ዴርሰት የመፃፌ ችልታቸውን የሚያሻሽለበትን ስሌት የተከተሇ ነው:: ከዚህ አጠቃሊይ ግብ ሇመዴረስ መጠናዊና ዓይነታዊ የምርምር ዘዳዎች ሊይ የተመሰረተ ሆኖ ገሊጭ የመረጃ አተናተን ስሌትን ተግባራዊ አዴርጓሌ:: የጥናቱ ተሳታፉዎች በምዕራብ ሸዋ ዞን ከኤጀሬ ሁሇተኛ ዯረጃ የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች መካከሌ ሁሇት ክፌልች 9ኛ “A” እና “F” በአጋጣሚ የንሞና ስሌት የተመረጡ ሲሆን ከነዚህ ሁሇት ክፌልች አንዯኛው በሂዯተዘውጋዊ ዘዳ የተማረው የተማርው ቡዴን ሲሆን ሁሇተኛው ዯግሞ በሌማዲዊው የማስተማር ዘዳ የተማረው የቁጥጥሩ ቡዴን ነው:: ሇእያንዲንደ ቡዴን ሇአስራሁሇት ሳምንታት ትምህርቱ ተሰጥቷሌ:: ተማሪዎቹ ትምህርቱን ከመማራቸው በፉትና ትምህርቱን ከተከታተለ በኋሊ ፇተና ተሰጥቷቸዋሌ:: እንዯዚሁም እነዚህን ሁሇት ክፌልች የሚያሰተምር አንዴ መምህር በተመሳሳይ የንሞና ዘዳ ተመርጧሌ:: ሇዚህ ጥናት ዋነኛው የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ ሆኖ ያገሇገለት ቅዴመና ዴህረ ፇተናዎች ናቸው:: በፇተናዎች የተሰበሰበው መረጃ ሲታይ በቅዴመ ፇተና ወቅት የቁጥጥሩና የሙከራ ቡዴኑ ተማሪዎች አማካይ ውጤት በ t- ቴስት ቀመር ተሰሌቶ በተገኘው ውጤት መሰረት ጉሌህ ሌዩነት አሌታየበትም:: በላሊ በኩሌ በዴህረ ፇተና ወቅት የቁጥጥሩና የሙከራ ቡዴኑ ተጠኚዎች አማካይ ውጤት ጉሌህ ሌዩነት ታይቶበታሌ:: በተጨማሪም የፅሁፌ መጠይቅ በአጋዥነት በመረጃ መሰብሰቢያነት ጥቅም ሊይ ውሎሌ:: በፅሁፌ መጠይቅ በተሰበሰበው መረጃ እንዯታየው በአጠቃሊይ ዴርሰት በመፃፌ ረገዴ የሙከራ ጥናቱ ከመካሄደ በፉትና ጥናቱ ከተካሄዯ በኋሊ የጥናቱ ተተኳሪዎች አመሇካከት ሲነፃፃፀር የሙከራ ቡዴኑ ተማሪዎች አዎንታዊ አመሇካከት ፇጥረዋሌ:: በዚህ ጥናት የታየው ግኝት በሂዯተዘውጋዊ ዘዳ የተማሩ ተማሪዎች በሌማዲዊው ዘዳ ከተማሩት ጋር ሲነፃፀሩ የመፃፌ ችልታቸው እና ሇመፃፌ ክሂሌ ያሊቸው አመሇካከት የተሻሇ ሆኗሌ:: በመጨረሻም ቀጣይ ጥናቶች ይኸውም:- አንዴ ዓይነት ዯረጃ ባሊቸው፣ ዝቅተኛ ውጤት ባሊቸው እና በዝቅተኛ የክፌሌ ዯረጃ በሚገኙ ተማሪዎች ሊይ የሂዯተዘውጋዊ የመፃፌ ተምህረት አቀራረብ ተግባራዊ ቢሆን ሉመጣ የሚችሇው ተፅህኖ ቢመረመር የሚሌ አስተያየት ቀርቧሌ::amየሂዯተዘውጋዊ የመፃፌ ትምህርት አቀራረብሂደተ ዘውጋዊ ዘዴ በተማሪዎች ድርሰት የመፃፍ ችሎታ እና አመሇካከት ሊይ የሚኖረው ተፅህኖ፣ በምዕራብ ሸዋ አካባቢ በኤጀሬ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ9ኛ ክፍል ተተኳሪነትThesis