አድማሱ, ዮናስ(ዶ/ር)ደሴ, በላይነህ2022-05-252023-11-092022-05-252023-11-091999-08http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/31758የዘህ ጥናት ዋንኛ ትኩረት ተመረጡ የጎጃም ቅኔ ጉባኤዎችን መነሻ በማድረግ በክፍለ ሀገሩ ስለሚከናወኑ የግእዝ ቅኔ ቆጠራ ፤ነገረ ዘረፋ ነጠቃ ግልበጣና የአፈጻጸም ስርአታቸውን መዳሰስ ቢሆንም ከተጠቀሱት ነጥቦች በተጨማሪ ስለግዝ ቅኔ ምንነት መነሻ መሰረቱና አጀማመሩ የተጉዋዘበት መንገድና አይነቶቹ እንድሁም ከሙያው ጋር ቁርኝት ያላቸው ጉዳዮች ትኩረት ተሰታቸዋል እንድታዩ ተደርጎአል፡፡amየቅኔ ቆጠራ ነገራና ዘረፋየቅኔ ቆጠራ ነገራና ዘረፋ በተመረጡ የጎጃም ጉባኤዎች ውስጥThesis