አዘዘ, ፈቃደ ዶ/ርደርቤ, ሰለሞን2020-11-172023-11-092020-11-172023-11-092000-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23326ይህ ጥናት በዝቋላ አቦ ክብረ በዓል ላይ ተመርኩዞ በክብረ በዓሉ ወቅት የተከናወኑ ሀይማኖታዊ ክንዉኖችን የዳሰሰ ነዉ፡፡ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ምርምር እንዳካሂድ ያነሳሱኝ ዋና ዋና ምክንያቶች በዝቋላ አቦ ክብረበዓል ላይ በበዓሉ ተሳፈዎች ከሀይማኖታዊ ተግባራቱ ዉጪ ሌሎች የሀገር በቀል አምልኮ ክንዉኖች እነደሚካሄዱ በመገንዘቤ እና በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ቀዳሚ ጥናት እንዳልተካሄደበት በመረዳቴ ነዉ፡፡amየዝቋላ አቦ ክብረ በዓል አከባበርThesis