ደጀኔ ለታሲሳይ ተበጀ2020-11-032023-11-092020-11-032023-11-091990-05http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23003ይህ ጥናት አላማ አድርጎ የተነሣዉ ከ1985ዓ.ም ጀምሮ በስራ ላይ የዋለዉን አማርኛ የመማሪያ መፅሀፍ ያቃላት ትምህርት እቀራረብ ቃላትን መማርነን ለመማር መርህ መሠረት ተዘጋጅቶ እንደሆነና እንዳልሆነ በክፍል ዉስጥ ክንዉኖች ላይ ከሚያደርሰዉ ተፅእኖ አንፃር መገምገም ነዉ፡፡Amharicበአዲስ አበባ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በስራ ለይ ያለዉ የዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ መማሪያ መፅሐፍ ቃላትን በማስተማር ረገድ ያለዉ ብቃትThesis